Jeremiah 43:2 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ኣዛርያ ወዲ ሆሻያን ዮሃናን ወዲ ካሬያን ኵሎም ትዕቢተኛታትን ንኤርምያስ፦ ሓሶት ትዛረብ ኣሎኻ። እግዚኣብሄር ኣምላኽና፡ ከም ጓና ኴንካ ናብ ግብጺ ክትነብር ኣይትኺድ፡ ክትብል ኣይለኣኸካን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የኢዮስያስ ልጅ ኣዛርያስ፥ የቃርሔም ልጅ ዮሐናን፥ ትዕቢተኞችም ሰዎች ሁሉ ኤርምያስን፥ “ሐሰት ተናግረሃል፤ አምላካችን እግዚአብሔር፦ በዚያ ትቀመጡ ዘንድ ወደ ግብፅ አትግቡ ብሎ አልላከህም፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሆሻያ ልጅ ዓዛርያስ የቃሬያም ልጅ ዮሐናን ትዕቢተኞችም ሰዎች ሁሉ ኤርምያስን። ሐሰት ተናግረሃል፤ አምላካችን እግዚአብሔር። በዚያ ትቀመጡ ዘንድ ወደ ግብጽ አትግቡ ብሎ አልላከህም፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሆሻያ ልጅ ዓዛርያስ የቃሬያም ልጅ ዮሐናን ትዕቢተኞችም ሰዎች ሁሉ ኤርምያስን እንዲህ አሉት፦ “ሐሰት ተናግረሃል፤ ጌታ አምላካችን፦ ‘በዚያ ለመቀመጥ ወደ ግብጽ አትግቡ’ ብሎ እንድትናገር አልላከህም፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሆሻያ ናአይ አዛርያስ፥ ቃሬሀ ናኣ ዮሀናንነ ኦቶራንቻ አሳይ ኡባይ ኤርማሳ ሀዋዳን ያጌድኖ፤ “ኔን ዎርዱዋ ኦዳሳ! መና ጎዳይ ኑ ጾሳይ ኑን ግብጼ ቢደ ኡተና ማላ ኦዳናዉ፥ ኔና ኑኮ ሙለ ኪትቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hoshaaya na'ay Azaariyaasi, K'aareeha na'aa Yohanaaninne otoranchcha Asay ubbay Ermaasa hawaadan yaageeddino; «Neeni wordduwaa odaasa! Med'inaa Goday nu S'oossay nuuni Gibs'e biide uttenna mala odanaw, neena nuukko mule kiittibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hosha7iya naa Azaariyaasi, Qaareeha naa Yohanaaneynne otoranchchati ubbay Ermaasa, «Neni wordo yootaasa! GODAA nu Xoossay, ‹Heen daanaas Gibxe boopite› gaada ne yootana mala nena kiittibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሆሻኢያ ና ኣዛሪያሲ፥ ቃሬሃ ና ዮሃናኔይኔ ኦቶራንቻቲ ኡባይ ኤርማሳ፥ «ኔኒ ዎርዶ ዮታሳ! ጎዳ ኑ ጾሳይ፥ ‹ሄን ዳናስ ጊብጼ ቦፒቴ› ጋዳ ኔ ዮታና ማላ ኔና ኪቲቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሆሻያ ናአይ አዛርያስ፥ ቃራያ ናአይ ዮሃንነ ኦቶራንቾ አሳ ኡባይ ኤርምያሳኮ፥ “ነ ዎርዶ ኦዳሳ! ጎዳይ ኑ ፆሳይ ኑ ግብፀ ብድ ኡቶና መላ ድጋናዉ ነና ኑኮ ኪትቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hoshaya na7ay Azaariyasi, Qaraya na7ay Yohaaninne otorancho asa ubbay Ermiyaasako, “Ne wordo odaasa! Goday nu Xoossay nu Gibxe bidi uttonna mela digganaw nena nuuko kiittibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሆሽያ ልጅ ዓዛርያስ፣ የቃሬያ ልጅ ዮሐናንና ትዕቢተኞች የሆኑ ሰዎች ሁሉ ኤርምያስን እንዲህ አሉት፤ “ትዋሻለህ! አምላካችን እግዚአብሔር ፣ ‘እዚያ ለመኖር ወደ ግብፅ አትሂዱ ብለህ ንገራቸው’ ብሎ አልላከህም፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያ በኋላ የሆሻያ ልጅ ዐዛርያስ፥ የቃሬሐ ልጅ ዮሐናንና ትዕቢተኞች የሆኑ ሌሎችም ሰዎች ሁሉ እንዲህ አሉ፦ “ውሸትህን ነው፤ አምላካችን እግዚአብሔር እኛ ወደ ግብጽ ሄደን እዚያ እንዳንኖር ትነግረን ዘንድ አላከህም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ኣዛርያስ ወዲ ሆሻያን ዮሃናን ወዲ ቃሬያን ኵሎም እቶም ዕቡያት ሰብኡትን ንኤርሚያስ “ሓሰት ኢኻ ዝተዛረብካ፤ ባሮክ ወዲ ኔርያ ደኣ እዩ፥ ናብ ኢድ ባቢሎናውያን ክንውፈን ንሳቶም ክቐትሉናን ናብ ባቢሎን ክማርኹናን ኢሉ፥ ኣብ ልዕሌና ኣለዓዒሉካ ዘሎ እምበር፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽናስ ‘ኣብኡ ኽትቅመጡ ናብ ግብፂ ኣይትግዓዙ’ በሎም፥ ኢሉ ኣይለኣኸካን” በልዎ። |