Jeremiah 43:1 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤርምያስ ድማ ነቲ እግዚኣብሄር ኣምላኾም ዝለኣኸሎም ዘበለ ዅሉ ቓላት እግዚኣብሄር ኣምላኾም ንዅሉ ህዝቢ ምስ ተዛረቦ፡ እዚ ዅሉ ቓላት እዚ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​ም​ላ​ካ​ቸ​ውን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ሁሉ፥ ለእ​ነ​ርሱ አም​ላ​ካ​ቸው እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የላ​ከ​ውን ይህን ቃል ሁሉ፥ ኤር​ም​ያስ ለሕ​ዝቡ ሁሉ መና​ገ​ርን በፈ​ጸመ ጊዜ እን​ዲህ ሆነ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የአምላካቸውን የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ፥ ለእነርሱ አምላካቸው እግዚአብሔር የላከውን ይህን ቃል ሁሉ፥ ኤርምያስ ለሕዝቡ ሁሉ መናገርን በፈጸመ ጊዜ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለእነርሱ አምላካቸው እግዚአብሔር የላከውን ይህን የአምላካቸውን የጌታን ቃል ሁሉ፥ ኤርምያስ ለሕዝቡ ሁሉ መናገርን በፈጸመ ጊዜ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ኡንቱንቱ ጾሳይ ኪቴዳ ቃላ ኡባ ኤርማስ ኡንቱንቶ ኦዲደ ዉርሴዳዋፐ ጉይያን፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday unttunttu S'oossay kiitteedda k'aalaa ubbaa Ermaasi unttunttoo odiide wursseeddawaappe guyyiyaan,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY kiittida qaala ubbaa Ermaasi isttas yootidi wursidaappe guye,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኪቲዳ ቃላ ኡባ ኤርማሲ ኢስታስ ዮቲዲ ዉርሲዳፔ ጉዬ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ኤንታ ፆሳይ ኪትዳ ቃላ ኡባ ኤርምያስ ኤንታዉ ኦድድ ዉርስዳፐ ጉየ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday enta Xoossay kiitida qaala ubbaa Ermiyaasi entaw odidi wursidaape guye,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኤርምያስ፣ እግዚአብሔር ለእነርሱ እንዲነግራቸው የላከውን የአምላካቸውን የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ ለሕዝቡ ተናግሮ በጨረሰ ጊዜ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አምላካቸው እግዚአብሔር እንድነግራቸው ያዘዘኝን ሁሉ ለሕዝቡ ተናግሬ ፈጸምኩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኤርሚያስ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኾም ንኣኣቶም ክነግሮም ዝለኣኾ ንዅሉ ቓል እግዚኣብሄር ኣምላኾም ነቶም ህዝቢ ተናጊሩ ምስ ወድአ፥