Jeremiah 42:9 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በሎም፦ “እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፡ ልመናኹም ኣብ ቅድሚኡ ኬቕርበልኩም ዝለኣኽኩምኒ፡ ከምዚ ይብል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም አላቸው፥ “ልመናችሁን በፊቱ አቀርብ ዘንድ ወደ እርሱ የላካችሁኝ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጸሎታችሁን በፊቱ አቀርብ ዘንድ ወደ እርሱ የላካችሁኝ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም አላቸው፦ ጸሎታችሁን በፊቱ እንዳቀርብ ወደ እርሱ የላካችሁኝ የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ህንተ ዎሳ ታን አኮ ሺሻና ማላ፥ ህንተ ታና ኪቴዳ መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | hawaadan yaageedda; «Hintte woosaa taani aakko shiishshana mala, hintte taana kiitteedda Med'inaa Goday Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Intte woosaa tani izakko shiishshana mala intte tana kiittida GODAA Isra7eele Xoossay, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢንቴ ዎሳ ታኒ ኢዛኮ ሺሻና ማላ ኢንቴ ታና ኪቲዳ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ዎሳ ታ እያኮ ሺሻና መላ ህንተ ታና ኪትዳ ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte woosa ta iyako shiishana mela hinte tana kiitida Goday Isra7eele Xoossay haysada yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህ አላቸው፤ “ልመናችሁን በፊቱ እንዳቀርብ ወደ እርሱ የላካችሁኝ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲህም አልኳቸው፦ “ጥያቄአችሁን ወደ እርሱ እንዳቀርብ የላካችሁኝ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዙይ በሎም፦ “እቲ ፀሎትኩም ናብኡ ኸቕርበልኩም ዝለኣኽኩምኒ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ |