Jeremiah 42:8 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ንዮሃናን ወዲ ካሬያን ንዅሎም እቶም ምስኡ ዝነበሩ ኣዘዝቲ ሰራዊትን ንዅሎም ህዝብን ካብ ንኣሽቱ ክሳዕ ዓበይቲ ጸውዖም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቃ​ር​ሔ​ም​ንም ልጅ ዮሐ​ና​ንን፥ ከእ​ር​ሱም ጋር የነ​በ​ሩ​ትን የጭ​ፍራ አለ​ቆች ሁሉ፥ ከታ​ናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሕዝ​ቡ​ንም ሁሉ ጠራ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቃሬያንም ልጅ ዮሐናንን ከእርሱም ጋር የነበሩትን የጭፍራ አለቆች ሁሉ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሕዝቡንም ሁሉ ጠራ፥ እንዲህም አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኤርምያስም የቃሬያን ልጅ ዮሐናንን ከእርሱም ጋር የነበሩትን የጭፍራ አለቆች ሁሉ፥ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሕዝቡንም ሁሉ ጠራ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያትና፥ እ ቃሬሀ ናኣ ዮሀናና፥ አናና ደእያ ኦላ ጋዳዋቱዋነ አሳ ኡባ፥ ጉፐ ዎጋ ጋካናዉ ጼጊደ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatina, I K'aareeha na'aa Yohanaana, aanana de'iyaa olaa gadaawatuwaanne asaa ubbaa, guutsaappe wogaa gakkanaw s'eegiide,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin izi Qaareeha naa Yohanaane, izara diza ola qaratanne as ubbaa guuththafe gita gakkanaas xeygidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ኢዚ ቃሬሃ ና ዮሃናኔ፥ ኢዛራ ዲዛ ኦላ ቃራታኔ ኣስ ኡባ ጉፌ ጊታ ጋካናስ ጼይጊዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃራያ ናኣ ዮሃና፥ እያራ ደእያ ቶራ ሞጮናታነ አሳ ኡባ፥ ጉፈ ግታ ጋካናዉ ፄግድ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qaraya na7aa Yohaana, iyara de7iya toora moconatanne asa ubbaa, guuthafe gita gakanaw xeegidi,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የቃሬያን ልጅ ዮሐናንንና፣ ከእርሱም ጋር የነበሩትን የጦር መኰንኖች ሁሉ እንዲሁም ሕዝቡን ሁሉ ከትንሽ እስከ ትልቅ ጠርቶ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም ዮሐናንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን የሠራዊት አለቆች ሕዝቡንም ሁሉ ከትንሽ እስከ ትልቅ ወደ እኔ እንዲመጡ ጠራኋቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ኸዓ ንዮሃናን ወዲ ቃሬያን፥ ነቶም ምስኡ ዝነብሩ ዅሎም ኣዘዝቲ ሰራዊትን፥ ንዅሎም እቶም ህዝብን፥ ካብ ንእሽተይ ክሳዕ ዓብዪ ፀዊዑ