Jeremiah 42:20 — Compare Translations
12 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም፡ ምእንታና ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ጸልዩልና፡ ክትብል ምስ ሰደድኩምኒ፡ ኣብ ልብኹም ረቢሽኩም ኔርኩም። ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ዚብሎ ዅሉ ድማ ንገረና፡ ንሕናውን ክንገብሮ ኢና። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እናንተ፦ ሰለ እኛ ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ጸልይ፤ አምላካችንም እግዚአብሔር የሚናገርህን ሁሉ ንገረን፤ እኛም እናደርገዋለን ብላችሁ ወደ እግዚአብሔር ወደ አምላካችሁ ልካችሁኝ ነበርና ራሳችሁን አታልላችኋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተ። ስለ እኛ ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ጸልይ፥ አምላካችንም እግዚአብሔር የሚናገርህን ሁሉ ንገረን እኛም እናደርገዋለን ብላችሁ ወደ እግዚአብሔር ወደ አምላካችሁ ልካችሁኝ ነበርና ራሳችሁን አታልላችኋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተ፦ ስለ እኛ ወደ አምላካችን ወደ ጌታ ጸልይ፥ ጌታ አምላካችንም የሚናገረውን ሁሉ ንገረን እኛም እናደርገዋለን ብላችሁ ወደ ጌታ ወደ አምላካችሁ እናንተው ልካችሁኝ ነበርና ራሳችሁን አታልላችኋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ታና፥ ‘ኑ ድራዉ መና ጎዳ ኑ ጾሳ ዎሳ፤ እ ነዉ ኦድያባ ኡባካ ኑዉ ኦዳ፤ ኑን ኦና’ ያጊደ፥ ታና መና ጎዳኮ፥ ህንተ ጾሳኮ፥ ኪቴድታ፤ ሄዋን ዎልቃማ ባላ ባሌድታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte taana, ‹Nu diraw Med'inaa Godaa nu S'oossaa woossa; I new odiyaabaa ubbaakka nuw oda; nuuni ootsana› yaagiide, taana Med'inaa Godaakko, hintte S'oossaakko, kiitteeddita; hewan wolk'k'aama balaa baleeddita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte tana, ‹Neni nu gishshas GODAA nu Xoossaa woossa; izi nees yootizayssa ubbaaka nuus yoota; nunikka izas azazettana› giidi tana GODAA intte Xoossaako kiittida wode intte shemppo dhayssiza bala miish ooththideta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ታና፥ ‹ኔኒ ኑ ጊሻስ ጎዳ ኑ ጾሳ ዎሳ፤ ኢዚ ኔስ ዮቲዛይሳ ኡባካ ኑስ ዮታ፤ ኑኒካ ኢዛስ ኣዛዜታና› ጊዲ ታና ጎዳ ኢንቴ ጾሳኮ ኪቲዳ ዎዴ ኢንቴ ሼምፖ ይሲዛ ባላ ሚሽ ኦዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ታኮ፥ ‘ኑ ግሾ ጎዳ ኑ ፆሳ ዎሳ፤ እ ነዉ ኦድያባ ኡባ ኑስ ኦዳ፤ ኑ ኦና’ ያግድ፥ ታና ጎዳኮ፥ ህንተ ፆሳኮ፥ ኪትደታ፤ ሄሳን ግታ ባላ ባልደታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte taako, ‘Nu gisho Godaa nu Xoossaa woossa; I new odiyaba ubbaa nuus oda; nu oothana’ yaagidi, tana Godaako, hinte Xoossaako, kiittideta; hessan gita bala balideta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ‘ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ጸልይልን፤ እርሱ ያለህን ሁሉ ንገረን፤ እኛም እንታዘዛለን’ ብላችሁ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር በላካችሁኝ ጊዜ ሕይወታችሁን የሚያጠፋ ስሕተት ፈጸማችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ‘ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ፀልየልና፤ ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ዝብሎ ዅሉ ንገረና፥ ንሕናውን ክንገብሮ ኢና’ ኢልኩም ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ልኢኽኩምኒ ኢኹም እሞ፥ ንባዕልትኹም ኣታለልኩም። |