Jeremiah 42:2 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንነቢይ ኤርምያስ ድማ፡ ልማኖና ኣብ ቅድሜኻ ቅቡል ይኹን፡ ምእንታና ድማ ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ጸልየልና፡ ንእዚ ዅሉ ተረፍ ድማ። (ከምቲ ኣዒንትኹም ዝረኣያና ሒደት ኢና እሞ፡ ካብ ብዙሓት ተሪፍና ኣለና።)
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም አሉት፥ “እባ​ክህ ልመ​ና​ችን በፊ​ትህ ትድ​ረስ፤ ስለ እኛ፥ ስለ እነ​ዚ​ህም ቅሬ​ታ​ዎች ሁሉ ወደ አም​ላ​ክህ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸል​ይ​ልን፤ ዐይ​ኖ​ችህ እንደ አዩን ከብዙ ጥቂት ቀር​ተ​ና​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነብዩንም ኤርምያስን። ዓይኖችህ እንዳዩን ከብዙ ጥቂት ቀርተናልና ልመናችን፥ እባክህ፥ በፊትህ ትድረስ፤ አምላክህም እግዚአብሔር የምንሄድበትን መንገድና የምናደርገውን ነገር ያሳየን ዘንድ ስለ እኛ፥ ስለዚህ ቅሬታ ሁሉ፥ ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ አሉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነቢዩንም ኤርምያስን እንዲህ አሉት፦ “በዐይኖችህ እንደምታየን ከብዙ ጥቂት ተርፈናልና ልመናችን እባክህ፥ በፊትህ ትድረስ፥ ስለ እኛና ስለዚህ ትሩፍ ሁሉ ለጌታ ለአምላክህ ጸልይ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ትምቢትያ ኦድያ ኤርማሳ ሀዋዳን ያጌድኖ፤ “ኑን ኔና ኦችያዋ ኑዉ ኦርኪ! ሀ አቴዳ ኑ ድራዉ መና ጎዳ ነ ጾሳ ዎሳርኪ! ኑን ካሰ ዳራ፤ ሽን ሀእ ኔን በእያዋዳን፥ ጉቱዋ ጻላላይ አቴዶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) timbbitiyaa odiyaa Ermaasa hawaadan yaageeddino; «Nuuni neena oochchiyaawaa nuw ootsaarikkii! Ha atteeda nu diraw Med'inaa Godaa ne S'oossaa woossaarikkii! Nuuni kase dara; shin ha"i neeni be'iyaawaadan, guutsatuwaa s'alalay atteedo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) nabe Ermaasas, «Nuni kase daro, ha7i ne be7iza mala guuth attidos; hessa gishshas nu nena woossiza woosa siya; hayssa attida deraa gishshas GODAA ne Xoossaa woossa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናቤ ኤርማሳስ፥ «ኑኒ ካሴ ዳሮ፥ ሃኢ ኔ ቤኢዛ ማላ ጉ ኣቲዶስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኑ ኔና ዎሲዛ ዎሳ ሲያ፤ ሃይሳ ኣቲዳ ዴራ ጊሻስ ጎዳ ኔ ጾሳ ዎሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናብያ ኤርምያሳኮ ይድ፥ “ኑ ነና ኦይችያባ ኑስ ኦርክ። አትዳ ኑ ግሾ ጎዳ ነ ፆሳ ዎሳርክ። ኑ ካሰ ዳሮ፤ ሽን ሀእ ነ በኤይሳዳ ጉ አሳ ፃላል አትዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) nabiya Ermiyaasako yidi, “Nu nena oychiyaba nuus ootharki. Attida nu gisho Godaa ne Xoossaa woossarki. Nu kase daro; shin ha77i ne be7eysada guutha asa xalaali attida.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነቢዩ ኤርምያስን እንዲህ አሉት፤ “ቀድሞ ብዙዎች ነበርን አሁን እንደምታየን ግን የቀረነው ጥቂት ነን፤ ስለዚህ እባክህ ልመናችንን ስማ፤ ለዚህ ለተረፈው ሕዝብ ሁሉ ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እባክህ የምንጠይቅህን ነገር አድርግልን! ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ጸልይልን! ከስደት ለተረፍነው ሁሉ ጸልይልን! ቀድሞ ብዙዎች ነበርን፤ አሁን ግን አንተ ራስህ እንደምታየን ጥቂቶች ብቻ ቀርተናል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንነቢይ ኤርሚያስውን፦ “ካብ ብዙሓት፥ ውሑዳት ከም ዝተረፍና ትሪአና ኣለኻሞ፥ በይዛኻ ልመናና ኣብ ቅድሜኻ ትብፃሕ። ኣምላኽካ እግዚኣብሄር፥