Jeremiah 42:19 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ብዛዕባኹም በለ፡ ኣቱም ተረፍ ይሁዳ! ናብ ግብጺ ኣይትኺድ፤ ሎሚ ከም ዘጠንቀቕኩኹም ብርግጽ ፍለጡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ንተ የይ​ሁዳ ቅሬታ ሆይ! እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፦ ወደ ግብፅ አት​ግቡ ብሎ ተና​ግ​ሮ​ባ​ች​ኋ​ልና ዛሬ እን​ዳ​ስ​ጠ​ነ​ቀ​ቅ​ኋ​ችሁ በእ​ር​ግጥ ዕወቁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ የይሁዳ ቅሬታ ሆይ፥ እግዚአብሔር። ወደ ግብጽ አትግቡ ብሎ ተናግሮባችኋልና ዛሬ እንዳስጠነቀቅኋችሁ በእርግጥ እወቁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ የይሁዳ ትሩፍ ሆይ! ጌታ እንዲህ ብሎ ተናግሮአችኋል፦ ወደ ግብጽ አትግቡ፤ ዛሬ እንዳስጠነቀቅኋችሁ በእርግጥ እወቁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ይሁዳን አቴዳዋንቶ፥ መና ጎዳይ ህንተና፥ ‘ግብጼ ቦፕተ!’ ያጌዳ። ታን ሀች ህንተና፥ ‘የኤ!’ ጌዳዋ ኤርተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Yihudaan atteedawanttoo, Med'inaa Goday hinttena, ‹Gibs'e booppite!› yaageedda. Taani hachchi hinttena, ‹Ye"e!› geeddawaa erite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Yuhudan casha attidaytoo! GODAY inttena, ‹Gibxe boopite!› gides. Tanikka hach inttes minththa yootidayssa erite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ዩሁዳን ጫሻ ኣቲዳይቶ! ጎዳይ ኢንቴና፥ ‹ጊብጼ ቦፒቴ!› ጊዴስ። ታኒካ ሃች ኢንቴስ ሚን ዮቲዳይሳ ኤሪቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ይሁዳን አትዳይሳቶ፥ ጎዳይ ህንተኮ፥ ‘ግብፀ ቦፕተ!’ ያግስ። ታ ሀች ህንተኮ፥ ‘ናገትተ’ ገይሳ ስእተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Yihudan attidaysato, Goday hinteko, ‘Gibxe boopite!’ yaagis. Ta hachi hinteko, ‘Naagetite’ geysa si7ite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እናንተ የይሁዳ ቅሬታ ሆይ፤ እግዚአብሔር ፤ ‘ወደ ግብፅ አትሂዱ’ ብሏችኋል፤ እኔም ዛሬ እንዳስጠነቀቅኋችሁ በርግጥ ዕወቁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እናንተ ከስደት የተረፋችሁ የይሁዳ ሕዝብ ሆይ! ወደ እግዚአብሔር በላካችሁኝ ጊዜ እርሱ የሚያዘውን ሁሉ ንገረንና እንፈጽማለን ብላችሁ የማትፈጽሙትን ቃል በመግባታችሁ አደገኛ ስህተት ሠርታችኋል፤ አሁንም እግዚአብሔር ወደ ግብጽ አትሂዱ ብሎ ስለ ከለከለ እኔም ዛሬ ይህ ትእዛዝ እርግጠኛ መሆኑን በመግለጥ አስጠነቅቃችኋለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣቱም ተረፍ ቤት ይሁዳ፥ እግዚኣብሄር ናብ ግብፂ ኣይትኺዱ ኢሉኩም እዩ፤ ኣነውን ሎሚ ኣጠንቅቐኩም ከም ዘለኹ ብርግፅ ፍለጡ።