Jeremiah 42:18 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ቍጥዓይን ቍጥዓይን ኣብ ልዕሊ ነበርቲ የሩሳሌም ከም ዝፈሰሰ። ስለዚ ናብ ግብጺ ምስ ኣተኹም ቍጥዓይ ኣብ ልዕሌኹም ኪፈስስ እዩ፤ ጸርፍን መገረምን መርገምን ጸርፍን ድማ ክትኮኑ ኢኹም፤ ነዚ ቦታ እዚ ድማ ደጊም ኣይክትርእዮን ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ ቍጣዬና መቅሠፍቴ በኢየሩሳሌም በሚኖሩ ላይ እንደ ፈሰሰ፥ እንዲሁ ወደ ግብፅ በገባችሁ ጊዜ መዓቴ ይፈስስባችኋል፤ እናንተም ለጥላቻና ለጥፋት ለስድብና ለርግማን ትሆናላችሁ፤ ይችንም ስፍራ ከእንግዲህ ወዲህ አታዩአትም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። KWTaዬና መዓቴ በኢየሩሳሌም በሚኖሩ ላይ እንደ ፈሰሰ፥ እንዲሁ ወደ ግብጽ በገባችሁ ጊዜ መዓቴ ይፈስስባችኋል፤ እናንተም ለጥላቻና ለመደነቂያ ለመረገሚያና ለመሰደቢያ ትሆናላችሁ፥ ይህንም ስፍራ ከእንግዲህ ወዲህ አታዩትም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ተናግሮአልና፦ ቁጣዬና መዓቴ በኢየሩሳሌም በሚኖሩ ላይ እንደ ወረደ፥ እንዲሁ ወደ ግብጽ በገባችሁ ጊዜ መዓቴ ይወርድባችኋል፤ እናንተም ለጥላቻና ለመሣቀቂያ ለመረገሚያና ለመሰደቢያ ትሆናላችሁ፥ ይህንም ስፍራ ከእንግዲህ ወዲህ አታዩትም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘የሩሳላመን ደእያዋንቱ ቦላን ታ ሀንቁነ ታ ይሉ ጉኬዳዋዳን፥ ህንተ ግብጼ ገልያ ዎደ ህንተ ቦላንካ ታ ሀንቁ ሄዋዳን ጉካና። ህንተ ዳጋማ፥ ሸቃ፥ ቶሽያነ ቅሊጭያዋ ግዳንታ፤ ሀ ሳኣ ላኤን ኡባካ በእክታ’ ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Yerusaalamen de'iyaawanttu bollan ta hank'k'uunne ta yiluu gukkeeddawaadan, hintte Gibs'e geliyaa wode hintte bollankka ta hank'k'uu hewaadan gukkana. Hintte dagama, shek'k'aa, tooshiyaanne k'iliic'iyaawaa gidanita; ha sa'aa laa"entso ubbakka be'ikkita› yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Ta hanqoynne boshay Yerusalaamen dizayta bolla gukkida mala intte Gibxe geliza wode intte bollaka gukkana; intte dagamas, qidhes, qanggeththassinne palqqes malata gidandeta; ha biittaa zaari be7ekketa› gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ታ ሃንቆይኔ ቦሻይ ዬሩሳላሜን ዲዛይታ ቦላ ጉኪዳ ማላ ኢንቴ ጊብጼ ጌሊዛ ዎዴ ኢንቴ ቦላካ ጉካና፤ ኢንቴ ዳጋማስ፥ ቂስ፥ ቃንጌሲኔ ፓልቄስ ማላታ ጊዳንዴታ፤ ሃ ቢታ ዛሪ ቤኤኬታ› ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ ‘የሩሳላመን ደኤይሳታ ቦላ ታ ሀንቆይነ ታ ይሎይ ጉክዳይሳዳ፥ ህንተ ግብፀ ገልያ ዎደ ህንተ ቦላ ታ ሀንቆይ ሄሳዳ ጉካና። ህንተ ዳጋማስ፥ ጫሻስ፥ ባደስነ ሚቻስ አታና፤ ሀ በሳ ዛሪድ በኤከታ’ ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay, ‘Yerusalaamen de7eyisata bolla ta hanqoynne ta yiloy gukidaysada, hinte Gibxe geliya wode hinte bolla ta hanqoy hessada gukana. Hinte dagamas, cashshas, baadethasinne miicha attana; ha bessaa zaaridi be7eketa’ yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፣ ‘ቍጣዬና መዓቴ በኢየሩሳሌም በሚኖሩት ሁሉ ላይ እንደ ፈሰሰ፣ እንዲሁ ወደ ግብፅ በገባችሁ ጊዜ መዓቴ በእናንተ ላይ ይፈስሳል፤ እናንተም የመነቀፊያና የድንጋጤ፣ የመረገሚያና የመዘባበቻ ምልክት ትሆናላችሁ፤ ይህንም ስፍራ ዳግመኛ አታዩም።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የሠራዊት ጌታ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ወደ ግብጽ እንሄዳለን ብላችሁ ብትወስኑ ከዚህ በፊት በኢየሩሳሌም ሕዝብ ላይ የወረደው ቊጣዬና መዓቴ በእናንተም ላይ ይወርዳል፤ ለሕዝብ ሁሉ አስፈሪ መቀጣጫ ትሆናላችሁ፤ የሚያዩአችሁም ሕዝብ ሁሉ መዘባበቻ ያደርጓችኋል፤ ስማችሁም ለመሳለቂያ ይሆናል፤ ይህችንም ስፍራ ዳግመኛ አታዩአትም።’ ” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣምላኽ እስራኤል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር “ከምቲ ቝጥዓይን መዓተይን ኣብቶም ኣብ ልዕሊ ኢየሩሳሌም ዝነብሩ ዝፈሰሰ፥ ከምኡ ድማ ኣብ ግብፂ ምስ ኣተኹም፥ ቍጥዓይ ናባኻትኩም ክፈስስ እዩ፤ ንስኻትኩም ከዓ ንመሰክሕን ንመገረምን ንመራገምን ንመፃረፍን ክትኮኑ ኢኹም። ብድሕሪዙይውን ነዛ ቦታ እዚኣ ኣይትርእይዋን ኢኹም፤ ይብል። |