Jeremiah 42:15 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቱም ተረፍ ይሁዳ፡ ሕጂ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ! እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል፦ ናብ ግብጺ ንምእታው ገጽካ ፈጺምካ እንተ ኣንቢርካ፡ ከም ጓና ኴንካ ኣብኣ እንተ ትነብር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ እና​ንተ የይ​ሁዳ ቅሬታ ሆይ! አሁን እን​ግ​ዲህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስሙ፤ የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ወደ ግብ​ፅም ትገቡ ዘንድ በዚ​ያም ትቀ​መጡ ዘንድ ፊታ​ች​ሁን ብታ​ቀኑ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ የይሁዳ ቅሬታ ሆይ፥ አሁን እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ ግብጽ ትገቡ ዘንድ በዚያም ትቀመጡ ዘንድ ፊታችሁን ብታቀኑ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ የይሁዳ ትሩፍ ሆይ! እንግዲህ አሁን የጌታን ቃል ስሙ፤ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ወደ ግብጽ ለመግባት በዚያም ሄዳችሁ ለመቀመጥ በእርግጥ ፊታችሁን ብታቀኑ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተኖ ይሁዳን አቴዳዋንቶ፥ መና ጎዳይ ህንተና ግያዋ ስስተ። ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተ ግብጼ ቢደ፥ ያን ደአናዉ ቆፋ ቃቾፐ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) hinttenoo Yihudaan atteedawanttoo, Med'inaa Goday hinttena giyaawaa sisite. Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Hintte Gibs'e biide, yaan de'anaw k'ofaa k'achchooppe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) intteno Yuhudan casha attidaytoo! GODAA qaala siyite. Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Intte Gibxen daana giidi qofa qachchidi bizaa gidikko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴኖ ዩሁዳን ጫሻ ኣቲዳይቶ! ጎዳ ቃላ ሲዪቴ። ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ኢንቴ ጊብጼን ዳና ጊዲ ቆፋ ቃቺዲ ቢዛ ጊዲኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተኖ፥ ይሁዳን አትዳ አሳዉ፥ ጎዳይ ግያባ ስእተ። ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ‘ህንተ ግብፀ ብድ፥ ያን ዳናዉ ቆፋ ቃችኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) hinteno, Yihudan attida asaw, Goday giyaba si7ite. Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay haysada yaagees: ‘Hinte Gibxe bidi, yan daanaw qofa qachiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲህ የይሁዳ ቅሬታ ሆይ፤ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ወደ ግብፅ ለመሄድ ወስናችሁ እዚያ ለመቀመጥ ብትሄዱ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናንተ የይሁዳ ቅሬታ ሆይ! እግዚአብሔር ስለ እናንተ የሚለውን ስሙ፤ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘ወደ ግብጽ ወርዳችሁ በዚያ ለመኖር ብትወስኑ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቱም ተረፍ ቤት ይሁዳ ቓል እግዚኣብሄር ስምዑ፤ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል፦ ናብ ግብፂ ኽትከዱ ገፅኩም እንተ መሊስኩም፥ ኣብኣ ኽትቅመጡውን እንተ ግዒዝኩም፥