Jeremiah 42:14 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በል፡ ኣይፋልን፤ ግናኸ ናብታ ውግእ ዘይንርእየላን ድምጺ መለኸት ዘይንሰምዕን እንጌራ ዘይንጠምየላ ምድሪ ግብጺ ክንከይድ ኢና፤ ኣብኡ ድማ ክንነብር ኢና።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ን​ተም፦ አይ​ደ​ለም፤ ሰልፍ ወደ​ማ​ና​ይ​ባት፥ የመ​ለ​ከ​ትም ድምፅ ወደ​ማ​ን​ሰ​ማ​ባት፥ እን​ጀ​ራ​ንም ወደ​ማ​ን​ራ​ብ​ባት ወደ ግብፅ ምድር እን​ሄ​ዳ​ለን፤ በዚ​ያም እን​ቀ​መ​ጣ​ለን ብትሉ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተም። አይደለም፤ ሰልፍ ወደማናይባት የመለከትም ድምፅ ወደማንሰማባት ወደማንራብባትም ወደ ግብጽ ምድር እንሄዳለን በዚያም እንቀመጣለን ብትሉ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተም፦ አይደለም፤ ጦርነት ወደማናይባት የመለከትም ድምፅ ወደማንሰማባት ወደማንራብባትም ወደ ግብጽ ምድር እንሄዳለን በዚያም እንቀመጣለን ብትሉ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ህንተ፥ ‘ኦላ ዎርያነ ኦላዉ ፑንያ ማላካታ ስሰናሳንነ ኮሻይ ባይናሳ ግብጼ ቢደ፥ ያን ደአና’ ጎፐ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) k'ay hintte, ‹Olaa woriyaanne olaw punniyaa malakataa sisennasaaninne koshay bayinnasaa Gibs'e biide, yaan de'ana› gooppe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) qasse intte, ‹Ola beyonttaso, ola zayey punettonttaasonne koshay bayndaso Gibxe biidi heen daana› giikko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ኢንቴ፥ ‹ኦላ ቤዮንታሶ፥ ኦላ ዛዬይ ፑኔቶንታሶኔ ኮሻይ ባይንዳሶ ጊብጼ ቢዲ ሄን ዳና› ጊኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ህንተ፥ ‘ኦላ ዎረነ ኦላስ ፑንያ ሞይዘ ስኦናነ ኮሽ ባይና ግብፀ ብድ፥ ያን ዳና’ ጊኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) qassi hinte, ‘Ola worenne olas punniya moyze si7onnanne koshi bayna Gibxe bidi, yan daana’ giiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም፣ ‘ጦርነት ወደማናይበት፣ የመለከት ድምፅ ወደማንሰማበትና ወደማንራብበት ወደ ግብፅ ምድር ሄደን በዚያ እንኖራለን’ ብትሉ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደግሞም ‘እኛ የጦርነት ወሬና የእምቢልታ ድምፅ ወደማይሰማባት፥ ራብም ወደሌለባት ወደ ግብጽ ወርደን በዚያ እንኖራለን’ ብትሉ፥