Jeremiah 42:13 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስኻትኩም ግና፡ ኣብዛ ምድሪ እዚኣ ኣይንነብርን ኢና፡ ድምጺ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩምውን ኣይንሰምዕን ኢና።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “እና​ንተ ግን በዚች ምድር አን​ቀ​መ​ጥም ብትሉ፥ የአ​ም​ላ​ካ​ች​ሁ​ንም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ባት​ሰሙ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ ግን። በዚህች ምድር አንቀመጥም ብትሉ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ባትሰሙ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ ግን፦ በዚህች ምድር አንቀመጥም ብትሉ የአምላካችሁንም የጌታን ድምፅ ባትሰሙ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሽን ህንተ መና ጎዳዉ፥ ህንተ ጾሳዉ፥ አዛዘተናን እጺደ፥ ‘ሀ ቢታን ኡቶኮ’ ጎፐ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Shin hintte Med'inaa Godaw, hintte S'oossaw, azazettenan is's'iide, ‹Ha biittan uttokko› gooppe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Gido attiin intte, ‹Ha biittayn uttoko› giidi GODAAS intte Xoossas azazettontta ixxiko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጊዶ ኣቲን ኢንቴ፥ ‹ሃ ቢታይን ኡቶኮ› ጊዲ ጎዳስ ኢንቴ ጾሳስ ኣዛዜቶንታ ኢጺኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ግዶሽን፥ ህንተ ጎዳስ፥ ህንተ ፆሳስ ኪተቶና እፅድ፥ ሀ ቢታን ኡቶኮ ጊኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Gidoshin, hinte Godaas, hinte Xoossaas kiitetonna ixidi, ha biittan uttoko giiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እናንተ ግን፤ ‘በዚህች ምድር አንቀመጥም’ ብትሉና አምላካችሁን እግዚአብሔርን ባትታዘዙ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ነገር ግን እናንተ ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ባለመታዘዝ በዚህች ምድር አንቀመጥም ብትሉ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ግና ንቓል እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እንተ ዘይተኣዘዝኩም እሞ ‘ኣይፋልናን፤ ናብታ ውግእ ዘይንርእየላ፥ ድምፂ መለኸት ዘይንሰምዐላ፥ እንጀራ ዘይንጠምየላ ሃገር ግብፂ ግዒዝና ኽንቅመጥ ኢና እምበር፥ ኣብዛ ሃገር እዚኣስ ኣይንቕመጥን’ እንተ በልኩም፥