Jeremiah 42:11 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቲ እትፈርሖ ንጉስ ባቢሎን ኣይትፍራህ። ካብ ኢዱ ከናግፈኩምን ከድሕነኩምን ምሳኻትኩም እየ እሞ፡ ኣይትፍራህዎ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከምትፈሩት ከባቢሎን ንጉሥ ፊት አትፍሩ፤ አድናችሁ ዘንድ፥ ከእጁም አስጥላችሁ ዘንድ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና አትፍሩ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከምትፈሩት ከባቢሎን ንጉሥ አትፍሩ፤ አድናችሁ ዘንድ ከእጁም አስጥላችሁ ዘንድ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና አትፍሩ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የምትፈሩትን የባቢሎንን ንጉሥ አትፍሩት፤ እናንተን ለማዳን ከእጁም ለመታደግ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና እርሱን አትፍሩ፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ሀእ ያይያ ባብሎነ ካትያዉ አይነ ያዮፕተ! ህንተና አ ኩሽያፐ አሻናዉ ታን ህንተናና ደእያ ድራዉ ያዮፕተ! ታን መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte ha"i yayyiyaa Baabloone kaatiyaw ayinne yayyoppite! Hinttena Aa kushiyaappe ashshanaw taani hinttenanna de'iyaa diraw yayyoppite! Taani Med'inaa Goday hawaa oday. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte ha7i babisida Baabiloone kawos babofte! Ta inttena iza kusheppe woththa ekkanaassinne ashshanaas inttenara diza gishshas yayyofte! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ሃኢ ባቢሲዳ ባቢሎኔ ካዎስ ባቦፍቴ! ታ ኢንቴና ኢዛ ኩሼፔ ዎ ኤካናሲኔ ኣሻናስ ኢንቴናራ ዲዛ ጊሻስ ያዮፍቴ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ሀእ ያይያ ባብሎነ ካዋስ አይኮካ ያዮፍተ። ህንተና እያ ኩሸፐ አሻናዉ ታ ህንተራ ደእያ ግሾ ያዮፍተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte ha77i yayiya Babiloone kawas aykoka yayyofite. Hintena iya kushepe ashshanaw ta hintera de7iya gisho yayyofite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አሁን የሚያስፈራችሁን የባቢሎንን ንጉሥ አትፍሩ፤ አድናችሁ ዘንድ ከእጁም አስጥላችሁ ዘንድ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና አትፍሩ ይላል እግዚአብሔር ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አሁን እንደምትፈሩት የባቢሎንን ንጉሥ ከእንግዲህ ወዲያ አትፍሩት፤ እኔ ከእናንተ ጋር ስለ ሆንኩ ከእርሱ ኀይል እታደጋችኋለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣነ ኸድሕነኩም ካብ ኢዱውን ከናግፈኩም ምሳኻትኩም እየ እሞ፥ ንንጉስ ባቢሎን ኣይትፍርሕዎ፤ እወ፥ ኣይትፍርሕዎ፥ ይብል እግዚኣብሄር። |