Jeremiah 42:1 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ኵሎም ሓለቓ ሰራዊትን ዮሃናን ወዲ ካሬያን ኢሻንያ ወዲ ሆሻያንን ብዘሎ ህዝብን ካብ ዝነኣሰ ክሳዕ እቲ ዝዓበየ ቀረቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጭ​ፍራ አለ​ቆ​ችም ሁሉ፥ የቃ​ር​ሔም ልጅ ዮሐ​ናን፥ የሐ​ና​ንያ ልጅ ኢዛ​ን​ያስ ሕዝ​ቡም ሁሉ ከታ​ናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ወደ ነቢዩ ወደ ኤር​ም​ያስ መጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጭፍራ አለቆችም ሁሉ የቃሬያም ልጅ ዮሐናን የሆሻያም ልጅ ያእዛንያ ሕዝብም ሁሉ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ቀረቡ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጭፍራ አለቆችም ሁሉ የቃሬያም ልጅ ዮሐናን የሆሻያም ልጅ ያእዛንያ ሕዝቡም ሁሉ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ቀረቡ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦላ ጋዳዋቱ ኡባይ፥ ቃሬሀ ናአይ ዮሀናን፥ ሆሻያ ናአይ አዛርያስነ አሳይ ኡባይ፥ ጉፐ ዎጋ ጋካናዉ ዪደ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Olaa gadaawatuu ubbay, K'aareeha na'ay Yohanaani, Hoshaaya na'ay Azaariyaasinne Asay ubbay, guutsaappe wogaa gakkanaw yiide,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ola qarati, Qaareeha naa Yohanaaney, Hosha7iya naa Azaariyaasinne asay ubbay guuththafe gita gakkanaas yiidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦላ ቃራቲ፥ ቃሬሃ ና ዮሃናኔይ፥ ሆሻኢያ ና ኣዛሪያሲኔ ኣሳይ ኡባይ ጉፌ ጊታ ጋካናስ ዪዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቶራ ሞጮናት ኡባይ፥ ቃራያ ናአይ ዮሃን፥ ሆሻያ ናአይ አዛርያስ አሳ ኡባይ፥ ጉፈ ግታ ጋካናዉ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tora moconati ubbay, Qaraya na7ay Yohaani, Hoshaya na7ay azariyaas asa ubbay, guuthafe gita gakanaw,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቃሬያን ልጅ ዮሐናንና የሆሻያን ልጅ ያእዛንያን ጨምሮ፣ የጦር መኰንኖች ሁሉ እንዲሁም ሕዝቡ ሁሉ ከትንሹ እስከ ትልቁ ቀርበው፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሠራዊት አለቆች፥ የቃሬሐ ልጅ ዮሐናንና የሆሻያ ልጅ ዐዛርያስ ሕዝቡም ሁሉ ከትንሽ እስከ ትልቅ ወደ እኔ መጥተው እንዲህ አሉኝ፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ዅሎም ኣሕሉቕ ሰራዊትን፥ ዮሃናን ወዲ ቃሬያን ይዘንያ ወዲ ሆሻያን፥ ኵሉ እቲ ህዝቢ እውን፥ ካብ ንእሽተይ ክሳዕ ዓብዪ ቐረቡ፤