Jeremiah 41:7 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ማእከል እታ ኸተማ ምስ ኣተዉ ድማ፡ እስማኤል ወዲ ነታንያ፡ ንሱን ምስኡ ዝነበሩ ሰባትን ቀቲሉ ናብ ማእከል ጉድጓድ ደርበዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ከተ​ማም መካ​ከል በመጡ ጊዜ የና​ታ​ንያ ልጅ እስ​ማ​ኤል፥ ከእ​ር​ሱም ጋር የነ​በሩ ሰዎች ገደ​ሉ​አ​ቸው፤ በጕ​ድ​ጓ​ድም መካ​ከል ጣሉ​አ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ከተማም መካከል በመጡ ጊዜ የናታንያ ልጅ እስማኤል ከእርሱም ጋር የነበሩ ሰዎች ገደሉአቸው፥ በgWdጓድም መካከል ጣሉአቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ከተማይቱም መካከል በመጡ ጊዜ የናታንያ ልጅ እስማኤል ከእርሱም ጋር የነበሩ ሰዎች ገደሉአቸው፥ በጉድጓድም መካከል ጣሉአቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ካታማ ግዶ ገልያንን፥ እስማኤልነ አናና ደእያ አሳቱ ሄ አሳቱዋ ዎደ፥ ሃ ዳጋይያ ኦላን ኦል አጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu katamaa giddo geliyaanin, Isimaa'eelinne aanana de'iyaa asatuu he asatuwaa wod'iide, haatsaa dagayiyaa ollaan oli aggeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti katamay giddo gelida mala Nataniya naa Isma7eeleynne izara diza asati he asata wodhidi haaththa ollan yeggida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ካታማይ ጊዶ ጌሊዳ ማላ ናታኒያ ና ኢስማኤሌይኔ ኢዛራ ዲዛ ኣሳቲ ሄ ኣሳታ ዎዲ ሃ ኦላን ዬጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ካታማ ገልዳ ዎደ እስማኤልነ እያራ ደእያ አሳት ኤንታ ዎድ ሃ ኦላን የግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti katamaa gelida wode Isma7eelinne iyara de7iya asati enta wodhidi haatha ollan yeggidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ ከተማዪቱ በገቡ ጊዜ፣ የናታንያ ልጅ እስማኤልና አብረውት የነበሩ ሰዎች ዐረዷቸው፤ በውሃ ማጠራቀሚያ ጕድጓድ ውስጥም ጣሏቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚያም ሰዎች ከተማይቱ ውስጥ እንደ ገቡ የናታልያ ልጅ እስማኤልና ተከታዮቹ ገድለው ጒድጓድ ውስጥ ጣሉአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ማእኸል ከተማ ምስ ኣተዉ ግና፥ እስማኤል ወዲ ናታንያንን እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሰባትን ሓረድዎም፤ ናብ ጕድጓድ ከዓ ደርበይዎም።