Jeremiah 41:6 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እስማኤል ወዲ ነታንያ ድማ፡ ኵሉ ጊዜ እናበኸየ፡ ኪቕበሎም ካብ ሚጽፓ ወጸ። ምስ ረኸቦም ድማ፡ ናብ ጌዳልያ ወዲ ኣሒቃም ንዑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የና​ታ​ን​ያም ልጅ እስ​ማ​ኤል ከመ​ሴፋ ወጥቶ እያ​ለ​ቀሰ ሊገ​ና​ኛ​ቸው ሄደ፤ በተ​ገ​ና​ኛ​ቸ​ውም ጊዜ፥ “ወደ አኪ​ቃም ልጅ ወደ ጎዶ​ል​ያስ ኑ” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የናታንያም ልጅ እስማኤል ከምጽጳ ወጥቶ እያለቀሰ ሊገናኛቸው ሄደ፤ በተገናኛቸውም ጊዜ። ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ ኑ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የናታንያም ልጅ እስማኤል ከምጽጳ ወጥቶ እያለቀሰ ሊገናኛቸው ሄደ፤ በተገናኛቸውም ጊዜ፦ “ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ ኑ” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስማኤል ምጽጳፐ ከሲደ፥ ዬኪደ ኡንቱንቱና ጋከታናዉ ቤዳ፤ ኡንቱንቱና ጋከቴዳ ዎደ፥ “አህቃማ ናኣ ጋዳልያኮ ሃ ዪተ፤ አ በእተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Isimaa'eeli Mis'ip'p'appe kesiide, yeekkiidde unttunttunna gakketanaw beedda; unttunttunna gaketteedda wode, «Ahik'aama na'aa Gadaaliyaakko haa yiite; Aa be'ite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nataniya naa Isma7eeley Mixiphphafe kezidi yeekkishe isttara gaagganaas bides; isttara gaaggidi, «Akiqaame naa Godoliyaasakko haa yiite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናታኒያ ና ኢስማኤሌይ ሚጺጳፌ ኬዚዲ ዬኪሼ ኢስታራ ጋጋናስ ቢዴስ፤ ኢስታራ ጋጊዲ፥ «ኣኪቃሜ ና ጎዶሊያሳኮ ሃ ዪቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስማኤል ዬክሸ ምፅጳፈ ከይድ፥ ኤንታራ ጋሄታናዉ ብስ። ኤንታ ጋሄትዳ ዎደ፥ “አክቃማ ናኣ ጎዶልያኮ ሃ ይድ እያ በእተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isma7eeli yeekishe Mixiphafe keyidi, entara gahetanaw bis. Enta gahetida wode, “Akqaama na7aa Godoliyako haa yidi iya be7ite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የናታንያ ልጅ እስማኤል ሊገናኛቸው እያለቀሰ ከምጽጳ ወጣ፤ ሲያገኛቸውም፣ “ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ ኑ” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም እስማኤል ከምጽጳ እያለቀሰ ሊቀበላቸው ወጣ፤ ወደ እነርሱም በቀረበ ጊዜ “የአሒቃም ልጅ ወደ ሆነው ወደ ገዳልያ ኑ” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እስማኤል ወዲ ናታንያ ኸዓ ኻብ ምፅጳ እናበኸየ ኸደ። ምስ ተራኸቦም ድማ “ንዑናይ፤ ናብ ጎዶልያስ ወዲ ኣኪቃም” ንኺድ በሎም።