Jeremiah 41:5 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ሴኬምን ካብ ሺሎን ካብ ሰማርያን ሰማንያ ሰብኡት ጭሕሞም ተላጺዮም ክዳውንቶም ተቐዲዶምን ተቖሪጾምን መስዋእትን ዕጣንን ኣብ ኢዶም ሒዞም ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኬምጽእዎም መጹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጢማቸውን ላጭተው፥ ልብሳቸውንም ቀድደው እያለቀሱ ወደ እግዚአብሔር ቤት ያቀርቡ ዘንድ የእህል ቍርባንና ዕጣን በእጃቸው የያዙ፥ ሰማንያ ሰዎች ከሴኬምና ከሴሎ፥ ከሰማርያም መጡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጢማቸውን ላጭተው ልብሳቸውንም ቀድደው ገላቸውንም ነጭተው፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት ያቀርቡ ዘንድ የእህል ቍርባንና ዕጣን በእጃቸው እየያዙ፥ ሰማንያ ሰዎች ከሴኬምና ከሴሎ ከሰማርያም መጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጢማቸውን ላጭተው ልብሳቸውንም ቀድደው ገላቸውንም ተልትለው፥ በጌታ ቤት ለማቅረብ የእህል ቁርባንና ዕጣን በእጃቸው ይዘው፥ ሰማንያ ሰዎች ከሴኬምና ከሴሎ ከሰማርያም መጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሰኬማፐ፥ ሴሎፐነ ሳማርያፐ ሆስፑን ታሙ አሳቱ ካዮቲደ፥ ባረንቱ ቡቻ ሜዲደ፥ ባረንቱ ማዩዋ ፔደነ ባረንቱ ቦላካ ፑዚደ ዬድኖ። ኡንቱንቱ መና ጎዳ ጎልያዉ እምያ ካ ያርሹዋነ እጻና እሞታ አሄድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sekeemappe, Seeloppenne Samaariyaappe hosppun tammu asatuu kayyottiidde, barenttu buuchchaa meediide, barenttu mayuwaa peed'iidenne barenttu bollaakka puuziide yeeddino. Unttunttu Med'inaa Godaa Golliyaw immiyaa katsaa yarshshuwaanne is'aanaa imotaa aheeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Seekeemeppe, Seeloppenne Samaariyappe osppun tammu asati kayottishe, bantta buuch meedidi, bantta may7o daakkidinne bantta bollaka puuzidi kaththa yarshonne exaane GODAA Keeth ekki yida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሴኬሜፔ፥ ሴሎፔኔ ሳማሪያፔ ኦስፑን ታሙ ኣሳቲ ካዮቲሼ፥ ባንታ ቡች ሜዲዲ፥ ባንታ ማይኦ ዳኪዲኔ ባንታ ቦላካ ፑዚዲ ካ ያርሾኔ ኤጻኔ ጎዳ ኬ ኤኪ ዪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሴከማፐ፥ ሴሎፐነ ሳማረፐ ሆስፑን ታሙ አሳት አዛንድ፥ ባንታ ቡቻ ሜድድ፥ ባንታ ማኡዋ ዳክድ፥ ባንታ ሶምኡዋ ጋርሸ ይዶሶና። ኤንቲ ፆሳ ኬስ እምያ ካነ እፃነ ኤህዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Seekemape, Seelopenne Samaarepe hospun tammu asati azzanidi, banta buuchaa meedidi, banta ma7uwa daakidi, banta som7uwa gaarishe yidosona. Enti Xoossa keethaas immiya kathinne ixaane ehidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰማንያ ሰዎች ጢማቸውን ተላጭተው፣ ልብሳቸውን ቀድደው፣ ገላቸውን ነጭተው የእህል ቍርባንና ዕጣን በመያዝ ከሴኬም፣ ከሴሎና ከሰማርያ ወደ እግዚአብሔር ቤት ለማቅረብ መጡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከሴኬም፥ ከሴሎና ከሰማርያ ሰማኒያ ሰዎች በድንገት መጡ፤ እነርሱም በሐዘን ጢማቸውን ላጭተው፥ ልብሳቸውን ቀደው፥ ፊታቸውን ነጭተው ነበር፤ ለቤተ መቅደስም መባ የሚያቀርቡትን እህልና ዕጣን ይዘው ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ሴኬምን ካብ ሲሎን ካብ ሰማርያን ጭሕሞም ዝላፀዩ፥ ክዳኖም ዝቐደዱ፥ ሰብነቶም ዘቝሰሉ ሰማንያ ሰባት፥ መስዋእቲ እኽልን ዕጣንን ሒዞም፥ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ከቕርቡ መፁ። |