Jeremiah 41:3 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እስማኤል ድማ ምስኡ ዝነበሩ ኣይሁድ ምስ ገዳልያ ኣብ ሚጽፓን ነቶም ኣብኡ ዝተረኽቡ ከለዳውያንን ንሰባት ውግእን ቀተሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እስማኤልም ከጎዶልያስ ጋር በመሴፋ የነበሩትን አይሁድ ሁሉ፥ በዚያም የተገኙትን ከለዳውያንን ሁሉ፤ ሰልፈኞች ሰዎችንም ሁሉ ገደላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እስማኤልም ከጎዶልያስ ጋር በምጽጳ የነበሩትን አይሁድ ሁሉ፥ በዚያም የተገኙትን የከለዳውያንን ሰልፈኞች ሁሉ ገደላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እስማኤልም ከጎዶልያስ ጋር በምጽጳ የነበሩትን አይሁድ ሁሉ፥ በዚያም የተገኙትን የከለዳውያንን ወታደሮች ሁሉ ገደላቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ቦላካ ቃይ እስማኤል ምጽጳን ጋዳልያና ደእያ አይሁዳቱዋነ ባብሎነ ኦላንቻቱዋ ኡባ ዎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa bollakka k'ay Isimaa'eeli Mis'ip'p'an Gadaaliyaana de'iyaa Ayhudatuwaanne Baabloone olanchchatuwaa ubbaa wod'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa bollaka qasse Isma7eeley Mixiphphan Godoliyaasara diza Ayhudatanne Baabiloone olanchchata ubbaa wodhides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ቦላካ ቃሴ ኢስማኤሌይ ሚጺጳን ጎዶሊያሳራ ዲዛ ኣይሁዳታኔ ባቢሎኔ ኦላንቻታ ኡባ ዎዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስማኤል ቃስ ምፅጳን ጎዶልያራ ደእያ አይሁደታነ ባብሎነ ኦላንቾታ ኡባ ዎስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isma7eeli qassi Mixiphan Godoliyara de7iya Ayhudetanne Babiloone olanchota ubbaa wodhis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም እስማኤል በምጽጳ ከጎዶልያስ ጋር የነበሩትን አይሁድ ሁሉ፣ በዚያም የተገኙትን የባቢሎን ወታደሮች ገደላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስማኤል በምጽጳ ከገዳልያ ጋር የነበሩትን አይሁድንና በዚያ ተገኝተው የነበሩትን የባቢሎናውያንን ወታደሮች ጭምር ፈጀ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቶም ምስ ጎዶልያስ ኣብ ምፅጳ ዝነበሩ ዅላቶም ኣይሁድን፥ ነቶም ኣብኡ ዝፀንሑ ተዋጋእቲ ከለዳውያንንውን ቀተልዎም። |