Jeremiah 41:17 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ ግብጺ ኪኣትዉ ድማ፡ ናብታ ኣብ ጥቓ ቤተልሄም እትርከብ ኪምሃም እትነብር ስፍራ ተቐመጡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ተነሥተውም ወደ ግብፅ ይሄዱ ዘንድ በቤተልሔም አጠገብ በአለው በጌሮት-ከመዓም ተቀመጡ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ተነሥተውም ወደ ግብጽ ይሄዱ ዘንድ በቤተልሔም አጠገብ ባለው በጌሮት ከመዓም ተቀመጡ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ተነሥተውም ወደ ግብጽ ለመሄድ በማቀድ በቤተልሔም አጠገብ ባለው በጌሮት ከመዓም ተቀመጡ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ያፐ ደንዲደ፥ ግብጼ ባናዉ ቤተሌመ ማታን ደእያ ጌሩታ-ክምሃማ ግያ ሳኣን ሸምፔድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu yaappe denddiide, Gibs'e baanaw Beeteleeme matan de'iyaa Geeruuta-Kimhaama giyaa sa'aan shemppeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Heeppe dendidi Gibxe bishe Beeteliheeme matan diza Geerot-Keme7aame gakki shemppida; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄፔ ዴንዲዲ ጊብጼ ቢሼ ቤቴሊሄሜ ማታን ዲዛ ጌሮት-ኬሜኣሜ ጋኪ ሼምፒዳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ያፐ ደንድድ፥ ግብፀ ባናዉ፥ ቤተለመ ማታን ደእያ ገሮት-ካማሀማ ጌተትያ በሳን ሸምፕዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti yaape dendidi, Gibxe baanaw, Beeteleme matan de7iya Gerot-Kamahama geetetiya bessan shempidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ተነሥተው ሄዱ፤ ወደ ግብፅም በማምራት በቤተ ልሔም አጠገብ ባለችው በጌሮት ከመዓም ዐረፉ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም የባቢሎን ንጉሥ ገዢ አድርጎ የሾመውን ገዳልያንን እስማኤል ስለ ገደለው ባቢሎናውያን አደጋ ያደርሱብናል ብለው ፈርተው ነበር፤ ስለዚህም ከባቢሎናውያን ፊት ሸሽተው ወደ ግብጽ ለመኰብለል ተነሡ፤ በቤተልሔም አጠገብ ባለችው ጌሩት ኪምሀም ተብላ በምትጠራው ቦታ ዕረፍት አደረጉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እስማኤል ወዲ ናታንያ፥ ነቲ ንጉስ ባቢሎን ኣብ ልዕሊ ይሁዳ ዝሸሞ ጎዶልያስ ወዲ ኣኪቃም ስለ ዝቐተሎ፥ ንባቢሎናውያን ብምፍራሖም ንግብፂ ክኸዱ ነቐሉ። ኣብታ ኣብ ጥቓ ቤተልሔም ዘላ፥ ጌሮት ከመዓም እትብሃል ቦታ ኸዓ ሰፈሩ። |