Jeremiah 41:16 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ዮሃናን ወዲ ካሬያ፡ ንዅሎም እቶም ምስኡ ዝነበሩ ኣዘዝቲ ሰራዊት፡ ንዅሎም እቶም ካብ እስማኤል ወዲ ኔታንያ፡ ካብ ሚጽፓ ዝሓወዮም ተረፍ ህዝቢ ወሰዶም ናይ ኣሂቃም፡ ተቐቲሉ። ፣ እወ፣ ሰብ ውግእን ደቂ ኣንስትዮን ቈልዑን ካብ ጊብዖን ዘምጽኦም ስሉባትን፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቃርሔም ልጅ ዮሐናን፥ ከእርሱም ጋር የነበሩት የጭፍራ አለቆች ሁሉ የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን በመሴፋ ከገደለው በኋላ ከናታንያ ልጅ ከእስማኤል ያስመለሱአቸውን የሕዝቡን ቅሬታ ሁሉ፥ ከገባዖን ያስመለሱአቸውን ኀያላን ሰልፈኞችን፥ ሴቶችንም፥ ልጆችንም፥ ጃንደረቦችንም ወሰዱ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቃሬያም ልጅ ዮሐናን ከእርሱም ጋር የነበሩት የጭፍራ አለቆች ሁሉ የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን በምጽጳ ከገደለው በኋላ ከናታንያ ልጅ ከእስማኤል ያስመለሱአቸውን የሕዝቡን ቅሬታ ሁሉ፥ ከገባዖን ያስመለሱአቸውን ሰልፈኞች፥ ሴቶችንም፥ ልጆችንም፥ ጃንደረቦችንም፥ ወሰዱ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቃሬያም ልጅ ዮሐናን የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን ከገደለ በኋላ እርሱና ከእርሱም ጋር የነበሩት የጭፍራ አለቆች ሁሉ ከናታንያ ልጅ ከእስማኤል ከምጽጳ ያስመለሱአቸውን የሕዝቡን ትሩፍ ሁሉ፥ እንዲሁም ከገባዖን ያስመለሱአቸውን ወታደሮች፥ ሴቶችንም፥ ልጆችንም፥ ጃንደረቦችንም፥ ወሰዱ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ እስማኤል ጋዳልያ ዎ ስሚደ፥ ምጽጳፐ ኦሞዲደ አሄዳ ኦላንቻቱ፥ ማጫ አሳቱ፥ ናናቱነ ሙሬሳቱ ኡባይ ቃሬሀ ናኣ ዮሀናናነ ሀራ ኦላ ጋዳዋቱዋና ደንዲደ ቤድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Isimaa'eeli Gadaaliyaa wod'i simmiide, Mis'ip'p'appe omoodiide aheedda olanchchatuu, mac'c'a asatuu, naanatuunne mureessatuu ubbay K'aareeha na'aa Yohanaananne hara olaa gadaawatuwaana denddiide beeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Qaareeha naa Yohanaaneynne izara diza ola qarati ubbay Nataniya naa Isma7eeley Akiqaame naa Godoliyaasa wodhi simmidi Mixiphphafe di7idi ehida olanchchata, maccassata, naytanne kawo keeththan ooththiza shuumeta ubbaa Geba7ooneppe zaaridi ekki bida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ቃሬሃ ና ዮሃናኔይኔ ኢዛራ ዲዛ ኦላ ቃራቲ ኡባይ ናታኒያ ና ኢስማኤሌይ ኣኪቃሜ ና ጎዶሊያሳ ዎ ሲሚዲ ሚጺጳፌ ዲኢዲ ኤሂዳ ኦላንቻታ፥ ማጫሳታ፥ ናይታኔ ካዎ ኬን ኦዛ ሹሜታ ኡባ ጌባኦኔፔ ዛሪዲ ኤኪ ቢዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስማኤል አክቃማ ናኣ ጎዶልያ ዎድ፥ ምፅጳፈ ድእድ ኤህዳ ኦላንቾት፥ ማጫሳት፥ ናይትነ ሹፋት ኡባይ ቃራያ ናኣ ዮሃናራነ ሀራ ቶራ ሞጮናታራ ደንድድ ብዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isma7eeli Akqaama na7aa Godoliya wodhidi, Mixiphafe di77idi ehida olanchoti, maccasati, naytinne shuufati ubbay Qaraya na7aa Yohaanaranne hara toora moconatara dendidi bidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቃሬያ ልጅ ዮሐናንና ከእርሱ ጋር የነበሩት የጦር መኰንንኖች ሁሉ የናታንያ ልጅ እስማኤል የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን ከገደለ በኋላ፣ በምጽጳ ከማረካቸው የተረፉትን ሰዎች በማስመለስ ይዘው ሄዱ፤ እነዚህም፣ ወታደሮች፣ ሴቶች ሕፃናትና ከገባዖን ያመጧቸው የቤተ መንግሥት ባለ ሥልጣኖች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ዮሐናንና ከእርሱ ጋር ያሉት የሠራዊቱ መሪዎች፥ እስማኤል ገዳልያን ከገደለ በኋላ ከምጽጳ ማርኮ የወሰዳቸውን ወታደሮች፥ ሴቶች፥ ሕፃናትና ጃንደረቦች ሁሉ መለሱ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ዮሃናን ወዲ ቃሬያን፥ እቶም ምስኡ ዝነበሩ ዅሎም ኣሕሉቕ ሰራዊትን፥ ነቶም እስማኤል ወዲ ናታንያ ንጎዶልያስ ወዲ ኣኪቃም ምስ ቀተሎ፥ ካብ ምፅጳ ማሪኹ ዝወሰዶም ተሪፎም ዝነበሩ ዅሎም ህዝቢ፥ ተዋጋእትን ኣንስትን ቈልዑን ስሉባትን ካብኡ ወሰዶም። |