Jeremiah 41:15 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እስማኤል ወዲ ነታንያ ግና ምስ ሸሞንተ ሰብኡት ካብ ዮሃንን ኣምሊጡ ናብ ዓሞናውያን ከደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የናታንያ ልጅ እስማኤል ግን ከስምንት ሰዎች ጋር ከዮሐናን አመለጠ፥ ወደ አሞንም ልጆች ሄደ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የናታንያ ልጅ እስማኤል ግን ከስምንት ሰዎች ጋር ከዮሐናን አመለጠ ወደ አሞንም ልጆች ሄደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የናታንያ ልጅ እስማኤል ግን ከስምንት ሰዎች ጋር ከዮሐናን አመለጠ ወደ አሞንም ልጆች ሄደ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን እስማኤልነ ሀራ ሆስፑን አሳቱ እትፐ ዮሀናናፐ ከስ አኪደ፥ አሞና ቢታ ባቃቴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Isimaa'eelinne hara hosppun asatuu ittippe Yohanaanappe kessi akkiide, Amoona biittaa bak'ateeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin Nataniya naa Isma7eeleynne hara osppun asati issife Yohanaaneppe kessi ekkidi Amoone biitta baqatida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ናታኒያ ና ኢስማኤሌይኔ ሃራ ኦስፑን ኣሳቲ ኢሲፌ ዮሃናኔፔ ኬሲ ኤኪዲ ኣሞኔ ቢታ ባቃቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን እስማኤልነ ሀራ ሆስፑን አሳት ዮሃናናፐ ከስ ኤክድ፥ አሞነ ቢታ ባቃትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Isma7eelinne hara hospun asati Yohaananape kessi ekidi, Amoone biitta baqatidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የናታንያ ልጅ እስማኤል ግን አብረውት ከነበሩት ስምንት ሰዎች ጋር ከዮሐናን አመለጠ፤ ሸሽቶም ወደ አሞናውያን ገባ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስማኤልና ስምንት ሰዎቹ ግን ከዮሐናን እጅ አምልጠው ወደ ዐሞን ምድር ኰበለሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እስማኤል ወዲ ናታንያ ግና፥ ምስ እቶም ሓቢሮምዎ ዝነበሩ ሸሞንተ ሰብኡት፥ ካብ ዮሃናን ኣምሊጡ ናብ ደቂ ኣሞን ከደ። |