Jeremiah 41:13 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኰነ ድማ፡ ኲሎም እቶም ምስ እስማኤል ዝነበሩ ሰባት፡ ንዮሃንን ወዲ ካርያን ንዅሎም እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሓለቓ ሰራዊትን ምስ ረኣዩ፡ ተሓጐሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም ሆነ፤ ከእ​ስ​ማ​ኤል ጋር የነ​በ​ሩት ሕዝብ ሁሉ የቃ​ር​ሔን ልጅ ዮሐ​ና​ንን ከእ​ር​ሱም ጋር የነ​በ​ሩ​ትን የጭ​ፍራ አለ​ቆ​ችን ሁሉ ባዩ ጊዜ ደስ አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእስማኤልም ጋር የነበሩት ሕዝብ ሁሉ የቃሬያን ልጅ ዮሐናንን ከእርሱም ጋር የነበሩትን የጭፍራ አለቆችን ሁሉ ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእስማኤልም ጋር የነበሩት ሕዝብ ሁሉ የቃሬያን ልጅ ዮሐናንን ከእርሱም ጋር የነበሩትን የጭፍራ አለቆችን ሁሉ ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስማኤል ኦሞዲደ ባረናና አፌዳ አሳይ ኡባይ ቃሬሀ ናኣ ዮሀናናነ አናና ደእያ ኦላ ጋዳዋቱዋ በኤዳ ዎደ፥ ሎይ ናሸቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Isimaa'eeli omoodiide barenanna afeeda Asay ubbay K'aareeha na'aa Yohanaananne aanana de'iyaa olaa gadaawatuwaa be'eedda wode, loytsi nashetteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isma7eeley di7idi banara efida asay ubbay Qaareeha naa Yohanaanenne izara diza ola asaa shuumeta be7ida wode keehi ufayettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስማኤሌይ ዲኢዲ ባናራ ኤፊዳ ኣሳይ ኡባይ ቃሬሃ ና ዮሃናኔኔ ኢዛራ ዲዛ ኦላ ኣሳ ሹሜታ ቤኢዳ ዎዴ ኬሂ ኡፋዬቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስማኤል ድእድ ኤፍያ አሳ ኡባይ ቃራያ ናኣ ዮሃናናነ እያራ ደእያ ቶራ ሞጮናታ በእዳ ዎደ ዳሮ ኡፋይትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isma7eeli di77idi efiya asa ubbay Qaraya na7aa Yohaanananne iyara de7iya toora moconata be7ida wode daro ufaytidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስማኤል የያዛቸው ሰዎች ሁሉ የቃሬያን ልጅ ዮሐናንንና አብረውት የነበሩትን የጦር መኰንኖች ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስማኤል አስሮ የወሰዳቸው ሁሉ ዮሐናንንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን የሠራዊቱን መሪዎች ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም እቶም እስማኤል ማሪኽዎም ዝነበረ ህዝቢ ንዮሃናን ወዲ ቃሬያንን ነቶም ምስኡ ዝነበሩ ዅሎም ኣዘዝቲ ሰራዊትን ምስ ረአዩ፥ ተሓጐሱ።