Jeremiah 41:11 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮሃናን ወዲ ካሬያን ምስኡ ዝነበሩ ዅሎም ኣዘዝቲ ሰራዊትን ግና፡ ብዛዕባ እቲ እስማኤል ወዲ ነታንያ ዝገበሮ ዅሉ ኽፍኣት ምስ ሰምዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቃርሔም ልጅ ዮሐናን፥ ከእርሱም ጋር የነበሩ የጭፍራ አለቆች ሁሉ የናታንያ ልጅ እስማኤል ያደረገውን ክፋት ሁሉ ሰሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቃሬያም ልጅ ዮሐናን ከእርሱም ጋር የነበሩ የጭፍራ አለቆች ሁሉ የናታንያ ልጅ እስማኤል ያደረገውን ክፋት ሁሉ በሰሙ ጊዜ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቃሬያም ልጅ ዮሐናን ከእርሱም ጋር የነበሩ የጭፍራ አለቆች ሁሉ የናታንያ ልጅ እስማኤል ያደረገውን ክፋት ሁሉ በሰሙ ጊዜ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃሬሀ ናአይ ዮሀናንነ አናና እትፐ ደእያ ኦላ ጋዳዋቱ እስማኤል ኦዳ ኢታባ ኡባ ስሴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aareeha na'ay Yohanaaninne aanana ittippe de'iyaa olaa gadaawatuu Isimaa'eeli ootseedda iitabaa ubbaa siseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qaareeha naa Yohanaaneynne izara issife diza ola asa shuumeti Isma7eeley ooththida iita miish ubbaa siyidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሬሃ ና ዮሃናኔይኔ ኢዛራ ኢሲፌ ዲዛ ኦላ ኣሳ ሹሜቲ ኢስማኤሌይ ኦዳ ኢታ ሚሽ ኡባ ሲዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃራያ ናአይ ዮሃንነ እያራ ደእያ ቶራ ሞጮናት እስማኤል ኦዳ ኢታባ ኡባ ስእዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qaraya na7ay Yohaaninne iyara de7iya toora moconati Isma7eeli oothida iitaba ubbaa si7idosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቃሬያ ልጅ ዮሐናና ከእርሱ ጋር የነበሩት የጦር መኰንኖች ሁሉ የናታንያ ልጅ እስማኤል የፈጸመውን ግፍ ሁሉ በሰሙ ጊዜ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዮሐናንና ከእርሱ ጋር የነበሩት የሠራዊት መሪዎች ሁሉ እስማኤል የፈጸመውን ወንጀል ሰሙ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዮሃናን ወዲ ቃሬያን፥ ኵሎም እቶም ምስኡ ዝነበሩ ኣሕሉቕ ሰራዊትን፥ እቲ ዅሉ እስማኤል ወዲ ናታንያ ዝገበሮ ኽፍኣት ምስ ሰምዑ፥ |