Jeremiah 41:10 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እስማኤል ንዅሎም እቶም ኣብ ሚጽፓ ዝነበሩ ተረፍ ህዝብን ንኣዋልድ ንጉስን ንዅሎም እቶም ኣብ ሚጽፓ ዝተረፉ ህዝብን ማረኾም፣ ነቡዛራዳን ኣዛዚ ሓለውቲ ንገዳልያ ወዲ ኣሂቃም ኣሕሊፉ ሂብዎም። እስማኤል ድማ ወዲ። ናይ ኔታንያ ከም ምሩኻት ሒዝዎም ናብ ዓሞናውያን ክሰግር ከደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እስ​ማ​ኤ​ልም በመ​ሴፋ የነ​በ​ረ​ውን የሕ​ዝ​ቡን ቅሬታ ሁሉ፥ የን​ጉ​ሡን ሴቶች ልጆች፥ የአ​ዛ​ዦች አለቃ ናቡ​ዛ​ር​ዳን ለአ​ኪ​ቃም ልጅ ለጎ​ዶ​ል​ያስ የሰ​ጠ​ውን በመ​ሴፋ የቀ​ሩ​ትን ሕዝብ ሁሉ መለሰ፤ የና​ታ​ን​ያም ልጅ እስ​ማ​ኤል ወደ አሞን ልጆች ይሄድ ዘንድ ተነሣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እስማኤልም በምጽጳ የነበረውን የሕዝቡን ቅሬታ ሁሉ፥ የንጉሡን ሴቶች ልጆች የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን ለአኪቃም ልጅ ለጎዶልያስ የሰጠውን በምጽጳ የቀሩትን ሕዝብ ሁሉ ማረካቸው፤ የናታንያም ልጅ እስማኤል ማርኮ ወደ አሞን ልጆች ይሄድ ዘንድ ተነሣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እስማኤልም በምጽጳ የነበረውን የሕዝቡን ትሩፍ ሁሉ፥ የንጉሡን ሴቶች ልጆች የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን ለአኪቃም ልጅ ለጎዶልያስ የሰጠውን በምጽጳ የቀሩትን ሕዝብ ሁሉ ማረከ፤ የናታንያም ልጅ እስማኤል ማርኮ ወደ አሞን ልጆች ለመሄድ ተነሣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስማኤል ካትያ ማጫ ናናቱዋነ ምጽጳን አቴዳ አሳ ኡባ ኦሞዴዳ። ሄዋንቱ ካትያ ናግያዋንቱ ካፑ ናቡዛራዳን አህቃማ ናኣ ጋዳልያና እትፐ ምጽጳን ዎዳዋንታ። እ ኡንቱንታ ኦሞዲደ፥ ባረናና አኪደ፥ አሞና ቢታ ባናዉ ደንዴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Isimaa'eeli kaatiyaa mac'c'a naanatuwaanne Mis'ip'p'an atteeda asaa ubbaa omoodeedda. Hewanttu kaatiyaa naagiyaawanttu kaappuu Naabuzaradaani Ahik'aama na'aa Gadaaliyaana ittippe Mis'ip'p'an wotseeddawantta. I unttuntta omoodiide, barenanna akkiide, Amoona biittaa baanaw denddee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isma7eeley kawo macca naytanne Mixiphphan attida asaa ubbaa di7ides. Heyti Kawo bonchcho naagiza zabeta azaziza Nabuzaradaaney Akiqaame naa Godoliyaasara issife Mixiphphan woththidayta. Izi istta di7i banara ekkidi Amoone biitta baanaas dendides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስማኤሌይ ካዎ ማጫ ናይታኔ ሚጺጳን ኣቲዳ ኣሳ ኡባ ዲኢዴስ። ሄይቲ ካዎ ቦንቾ ናጊዛ ዛቤታ ኣዛዚዛ ናቡዛራዳኔይ ኣኪቃሜ ና ጎዶሊያሳራ ኢሲፌ ሚጺጳን ዎዳይታ። ኢዚ ኢስታ ዲኢ ባናራ ኤኪዲ ኣሞኔ ቢታ ባናስ ዴንዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስማኤል ካዋ ማጫ ናይታነ ምፅጳን አትዳ አሳ ኡባ ድእስ። ሄሳት ካዋ ናገይሳታ ሀላቃይ ናቡዛርዳን አክቃማ ናኣ ጎዶልያ አዋተ ጋርሳን ምፅጳን ዎዳይሳታ። እ ኤንታ ድእድ፥ ባራ ኤክድ፥ አሞነ ቢታ ባናዉ ደንድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isma7eeli kawa macca naytanne Mixiphan attida asa ubbaa di77is. Hessati kawa naageysata halaqay Nabuzardaani Akqaama na7aa Godoliya aawatetha garsan Mixiphan wothidaysata. I enta di77idi, baara ekidi, Amoone biitta baanaw dendis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስማኤል በምጽጳ የቀረውን ሕዝብ ሁሉ ምርኮኛ አደረገ፤ እነርሱም የባቢሎን የክብር ዘበኞች አዛዥ ናቡረዘረዳን የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን በላያቸው ገዥ አድርጎ የሾመባቸው የንጉሡ ሴቶች ልጆችና በዚያ የቀሩት ሌሎች ሰዎች ሁሉ ነበሩ። የናታንያ ልጅ እስማኤል እነዚህን ማርኮ ወደ አሞናውያን ለመሻገር ተነሣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያም በኋላ የንጉሡን ሴቶች ልጆችና የቀሩትንም ሕዝብ በምጽጳ አሰረ፤ እነዚህም ሁሉ የባቢሎን ንጉሥ ጦር አዛዥ ናቡዛርዳን በገዳልያ ሥር እንዲጠበቁ ዐደራ የተሰጡ ነበሩ፤ እስማኤል ግን እነዚህን ሁሉ ማርኮ ወደ ዐሞን ግዛት አቅጣጫ ተሻገረ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እስማኤል ከዓ መሊሱ ነቶም ኣብ ምፅጳ ዝነበሩ ዅሎም ተረፍ ህዝቢ፥ ነዋልድ ንጉስን፥ ንዅሉ እቲ ናቡዘረዳን ሓለቓ ሰራዊት ባቢሎን፥ ንጎዶልያስ ወዲ ኣኪቃም ዘማዕቘቦ፥ ኣብ ምፅጳ ዝተረፈ ህዝብን ማሪኹ ወሰዶም። ናብ ደቂ ኣሞን ኣቢሉ ንክኸይድ ድማ ተልዓለ።