Jeremiah 41:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሻብዓይ ወርሒ ድማ እስማኤል ወዲ ኔታንያ ወዲ ኤልሳማ ካብ ዓሌት ንጉስን መሳፍንቲ ንጉስን ዓሰርተ ሰብኡት ምስኡ ናብ ጌዳልያ ወዲ ኣሂቃም ኣብ ሚጽፓ በጽሑ። ኣብኡ ድማ ኣብ ሚጽፓ ብሓባር እንጌራ በልዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ በሰባተኛው ወር ከመንግሥት ወገንና ከንጉሡ ዋና ዋና አለቆች አንዱ የኤሊሳማ ልጅ የናታንያ ልጅ እስማኤል ከዐሥር ሰዎች ጋር ወደ መሴፋ ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ መጣ፤ በዚያም በመሴፋ በአንድ ላይ እንጀራ በሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሰባተኛውም ወር ከመንግሥት ወገንና ከንጉሡ ዋና ዋና አለቆች አንዱ የኤሊሳማ ልጅ የናታንያ ልጅ እስማኤል ከአሥር ሰዎች ጋር ወደ ምጽጳ ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ መጣ፤ በዚያም በምጽጳ በአንድ ላይ እንጀራ በሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሰባተኛውም ወር ከመንግሥት ወገንና ከንጉሡ ዋና ዋና ሹማምንት አንዱ የሆነው የኤሊሳማ ልጅ የናታንያ ልጅ እስማኤል፥ ከዐሥር ሰዎች ጋር ሆኖ ወደ ምጽጳ ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ መጣ፤ በዚያም በምጽጳ በአንድ ላይ እንጀራ እየበሉ ሳሉ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላፑን አግናን ካትያ ዛረ ግዲደ፥ ካትያና ኦያ ካፓቱዋፐ እቱ፥ ኤልሻማአ ናኣ ናአይ፥ ናታንያ ናአይ እስማኤል ታሙ አሳቱዋና እትፐ ቢታ ሞድያ ጋዳልያና ጋከታናዉ ምጽጳ ቤዳ። ኡባይካ እትፐ ኡቲደ ቁማ ሚሽን፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laappuntsa aginaan kaatiyaa zare gidiide, kaatiyaanna ootsiyaa kaappatuwaappe ittuu, Elishamaa'a na'aa na'ay, Nataaniyaa na'ay Isimaa'eeli tammu asatuwaana ittippe biittaa mooddiyaa Gadaaliyaana gakketanaw Mis'ip'p'a beedda. Ubbaykka ittippe uttiide k'umaa miishshin, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhudan kawo keeththa asaappe olanchchata shuumetappe issoy Elshama naa, Nataniya naa Isma7eeley laappunththa aginan tammu asatara issife Mixiphphan diza Akiqaame naa Godoliyaasakko bides. Istti ubbay kaththa maaddan dishin, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳን ካዎ ኬ ኣሳፔ ኦላንቻታ ሹሜታፔ ኢሶይ ኤልሻማ ና፥ ናታኒያ ና ኢስማኤሌይ ላፑን ኣጊናን ታሙ ኣሳታራ ኢሲፌ ሚጺጳን ዲዛ ኣኪቃሜ ና ጎዶሊያሳኮ ቢዴስ። ኢስቲ ኡባይ ካ ማዳን ዲሺን፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላፑን አጌናን ካዎ ኮቸ ግድድ፥ ካዋ ሞርናታፐ እሶይ፥ ኤልሳማ ናአይ፥ ናታና ናአይ እስማኤል ታሙ አሳራ እስፈ አክቃማ ናኣ ጎዶልያራ ጋሄታናዉ ምፅጳ ብስ። ኡባይ ኡትድ ካ ምሽን፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laapuntha ageenan kawo koche gididi, kawa moorinnatape issoy, Elsama na7ay, Naatana na7ay Isma7eeli tammu asaara issife Akqaama na7aa Godoliyara gahetanaw Mixipha bis. Ubbay uttidi kathi mishin, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከንጉሣዊ ቤተ ሰብ የሆነው ከንጉሡ የጦር መኰንንኖች አንዱ የነበረው የኤሊሳማ ልጅ የናታንያ ልጅ እስማኤል፣ በሰባተኛው ወር ከዐሥር ሰዎች ጋር ወደ ምጽጳ ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ መጣ፤ በዚያም በአንድነት ሊበሉ በማእድ ተቀምጠው ሳለ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚሁ ዓመት በሰባተኛው ወር ከንጉሡ ታላላቅ ባለ ሥልጣኖች አንዱ፥ የንጉሣውያን ቤተሰብ አባል የሆነውና የኤሊሻማዕ የልጅ ልጅ የነታንያ ልጅ እስማኤል ከዐሥር ሰዎች ጋር ሆኖ አገረ ገዢውን ገዳልያን ለመጐብኘት ወደ ምጽጳ ሄደ፤ ሁሉም በማዕድ ተቀምጠው አብረው ምግብ እየተመገቡ ሳሉ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ሻውዓይ ወርሒ ናይታ ዓመት፥ እቲ ኻብ ዘርኢ ንጉስን ካብ መኳንንቲ ንጉስን ዝነበረ እስማኤል፥ ወዲ ናታንያ ወዲ ኤሊሳማ፥ ዓሰርተ ሰብ ሒዙ ናብ ጎዶልያስ ወዲ ኣኪቃም ናብ ምፅጳ መፀ። ኣብኣ ኸዓ ዅሎም ሓቢሮም እንጀራ በልዑ። |