Jeremiah 40:9 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጌዳልያ ወዲ ኣሂቃም ወዲ ሻፋን ድማ ንዓኣቶምን ንሰቡን ከምዚ ኢሉ መሓለሎም፦ ንከለዳውያን ከተገልግሉ ኣይትፍርሑ። ኣብታ ምድሪ ጽንሑ ንንጉስ ባቢሎን ድማ ኣገልግሉ፡ ጽቡቕ ይኾነልኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሳ​ፋ​ንም ልጅ የአ​ኪ​ቃም ልጅ ጎዶ​ል​ያስ ለእ​ነ​ር​ሱና ለሰ​ዎ​ቻ​ቸው እን​ዲህ ብሎ ማለ፥ “ለከ​ለ​ዳ​ው​ያን ትገዙ ዘንድ አት​ፍሩ፤ በም​ድር ተቀ​መጡ፤ ለባ​ቢ​ሎ​ንም ንጉሥ ተገዙ፤ መል​ካ​ምም ይሆ​ን​ላ​ች​ኋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሳፋንም ልጅ የአኪቃም ልጅ ጎዶልያስ ለእነርሱና ለሰዎቻቸው እንዲህ ብሎ ማለ። ለከለዳውያን ትገዙ ዘንድ አትፍሩ፤ በምድር ተቀመጡ ለባቢሎንም ንጉሥ ተገዙ፥ መልካምም ይሆንላችኋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሳፋንም ልጅ የአኪቃም ልጅ ጎዶልያስ ለእነርሱና ለሰዎቻቸው እንዲህ ብሎ ማለ፦ “ለከለዳውያን ለማገልገል አትፍሩ፤ በምድሪቱ ተቀመጡ ለባቢሎንም ንጉሥ አገልግሉ፥ መልካምም ይሆንላችኋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳፋና ናኣ ናአይ፥ አህቃማ ናአይ ጋዳሊ ኡንቱንቶ ሀዋዳን ያጊደ ጫቄዳ፤ “ባብሎነቶ ኩሽያ እማናዉ ያዮፕተ፤ ሀ ቢታን ኡቲደ ደእተ፤ ባብሎነ ካትያዉካ ሞደትተ። ያቶፐ፥ ኡባባይ ህንተዉ ሎአ ግዳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Saafaana na'aa na'ay, Ahik'aama na'ay Gadaalii unttunttoo hawaadan yaagiide c'aak'k'eedda; «Baabloonetoo kushiyaa immanaw yayyoppite; ha biittan uttiide de'ite; Baabloone kaatiyawukka moodettite. Yaatooppe, ubbabay hinttew lo"a gidanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Saafaane naa Akiqaame naa Godoliyaasay isttassinne istta olanchchatas, «Baabiloonetas haarettanaas yayyofte; hanno biittayn uttidi Baabiloone kawos haggazite; histtiko ubbaa miishshi inttes lo7o gidana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳፋኔ ና ኣኪቃሜ ና ጎዶሊያሳይ ኢስታሲኔ ኢስታ ኦላንቻታስ፥ «ባቢሎኔታስ ሃሬታናስ ያዮፍቴ፤ ሃኖ ቢታይን ኡቲዲ ባቢሎኔ ካዎስ ሃጋዚቴ፤ ሂስቲኮ ኡባ ሚሺ ኢንቴስ ሎኦ ጊዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳፋና ናአይ፥ አክቃማ ናአይ ጎዶልያ ኤንታዉ ሀይሳዳ ያግድ ጫቅስ፦ “ባብሎነታስ ኩሸ እማናዉ ያዮፍተ፤ ሄ ቢታን ደእተ። ባብሎነ ካዋስ ሃረትተ፤ ኡባባይ ህንተዉ እንጀ ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Safaana na7ay, Akqaama na7ay Godoliya entaw haysada yaagidi caaqis: “Babiloonetas kushe immanaw yayyofite; he biittan de7ite. Babiloone kawas haaretite; ubbabay hintew inje gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሳፋን ልጅ የአኪቃም ልጅ ጎዶልያስ ለእነርሱና ለሰዎቻቸው እንዲህ ሲል ቃል ገባላቸው፤ “ለባቢሎናውያን መገዛት አትፍሩ፤ በምድሪቱ ተቀምጣችሁ የባቢሎንን ንጉሥ አገልግሉ፤ መልካም ይሆንላችኋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ገዳልያም እንዲህ ሲል ማለላቸው፦ “በእውነት ቃል ልግባላችሁ፤ ለባቢሎናውያን እጃችሁን ስለ መስጠት ምንም የሚያስፈራችሁ ነገር የለም፤ በዚህች ምድር ሰፍራችሁ ኑሮአችሁን መሥርቱ፤ ለባቢሎን ንጉሥ ገብሩ፤ ለእናንተም ሁሉ ነገር መልካም ይሆንላችኋል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጎዶልያስ፥ ወዲ ኣኪቃም ወዲ ሳፋን፥ ንኣኣቶምን ንሰቦምን ከምዙይ ኢሉ መሓለሎም “ንባቢሎናውያን እንተይፈራሕኹም ተገዝእዎም። ንንጉስ ባቢሎን ተገዝኡ፤ ኣብዛ ሃገር ከዓ ተቐመጡ እሞ ሰናይ ክኾነልኩም እዩ።