Jeremiah 40:2 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ሓለቓ ሓለውቲ ድማ ንኤርምያስ ሒዙ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ብዛዕባ እዛ ቦታ እዚኣ እዚ ክፉእ ተዛሪቡ ኣሎ፡ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የአዛዦችም አለቃ ኤርምያስን ወሰደው፤ እንዲህም አለው፥ “አምላክህ እግዚአብሔር ይህን ክፉ ነገር በዚህ ስፍራ ላይ ተናገረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የዘበኞቹም አለቃ ኤርምያስን ወሰደው እንዲህም አለው። አምላክህ እግዚአብሔር ይህን ክፉ ነገር በዚህ ስፍራ ላይ ተናገረ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የዘበኞቹም አለቃ ኤርምያስን ወሰደው እንዲህም አለው፦ “ጌታ አምላክህ ይህን ክፉ ነገር በዚህ ስፍራ ላይ ተናገረ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካትያ ናግያዋንቱ ካፑ ኤርማሳ ዱማ ከሲደ፥ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መና ጎዳይ ነ ጾሳይ ሀ ባየ ሀ ቢታ ቦላን አሀና ጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatiyaa naagiyaawanttu kaappuu Ermaasa dumma kessiide, hawaadan yaageedda; «Med'inaa Goday ne S'oossay ha bayetsaa ha biittaa bollan ahana geedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawo bonchcho naagiza zabeta azazizayssi Ermaasa xalla ekkidi izas, «GODAA ne Xoossay hayssi bashshay ha biittay bolla yaanayssa yootides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎ ቦንቾ ናጊዛ ዛቤታ ኣዛዚዛይሲ ኤርማሳ ጻላ ኤኪዲ ኢዛስ፥ «ጎዳ ኔ ጾሳይ ሃይሲ ባሻይ ሃ ቢታይ ቦላ ያናይሳ ዮቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዋ ናገይሳታ ሀላቃይ ኤርምያሳ ዱማ ከስድ፥ ሀይሳዳ ያግስ፦ “ጎዳይ ነ ፆሳይ፥ ዮ ሀ ቢታ ቦላ ኤሀናይሳ ኦድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawa naageysata halaqay Ermiyaasa dumma kessidi, haysada yaagis: “Goday ne Xoossay, dhayo ha biitta bolla ehanaysa odis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የዘበኞቹ አዛዥ ኤርምያስን ለብቻው ወስዶ፣ እንዲህ አለው፤ “አምላክህ እግዚአብሔር በዚህች ምድር ላይ ይህን ጥፋት ተናገረ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የክብር ዘብ አዛዡ እኔን ገለል አድርጎ ለብቻ እንዲህ አለኝ፦ “አምላክህ እግዚአብሔር ይህችን ምድር እንደሚያጠፋት አስቀድሞ ተናግሮ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ሓለቓ ዘብዐኛታት ንኤርሚያስ ወሰዶ፤ ከምዙይውን በሎ፦ “እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ነዝ ኽፉእ ነገር እዙይ ኣብዝ ስፍራ ተናገረ። |