Jeremiah 40:13 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካዚ፡ ዮሃናን ወዲ ካሬያን ኵሎም እቶም ኣብ መሮር ዝነበሩ ኣዘዝቲ ሰራዊትን ናብ ጌዳልያ ኣብ ሚጽፓ መጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቃ​ር​ሔም ልጅ ዮሐ​ናን፥ በየ​ሜ​ዳ​ውም የነ​በሩ የጭ​ፍራ አለ​ቆች ሁሉ ወደ ጎዶ​ል​ያስ ወደ መሴፋ መጥ​ተው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቃሬያም ልጅ ዮሐናን በየሜዳውም የነበሩ የጭፍራ አለቆች ሁሉ ወደ ጎዶልያስ ወደ ምጽጳ መጥተው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቃሬያም ልጅ ዮሐናን በየሜዳውም የነበሩ የጭፍራ አለቆች ሁሉ ወደ ጎዶልያስ ወደ ምጽጳ መጥተው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ቃሬሀ ናአይ ዮሀናንነ ኩሽያ እምቤና ኦላ ጋዳዋቱ ኡባይ ጋዳልያኮ ምጽጳ ዪደ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, K'aareeha na'ay Yohanaaninne kushiyaa immibeenna olaa gadaawatuu ubbay Gadaaliyaakko Mis'ip'p'a yiide,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Qaareeha naa Yohanaaneynne buro kushe immontta diza ola qarati ubbay Godoliyaasakko Mixiphpha yiidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ቃሬሃ ና ዮሃናኔይኔ ቡሮ ኩሼ ኢሞንታ ዲዛ ኦላ ቃራቲ ኡባይ ጎዶሊያሳኮ ሚጺጳ ዪዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ቃራያ ናአይ ዮሃንነ ኩሸ እምቦና ቶራ ሞጮናት ኡባይ ጎዶልያኮ ምፅጳ ይድ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Qaraya na7ay Yohaaninne kushe immiboona toora moconati ubbay Godoliyako Mixipha yidi,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቃሬያ ልጅ ዮሐናንና ገና በየሜዳው የነበሩት የጦር መኰንኖች ሁሉ ወደ ጎዶልያስ ወደ ምጽጳ መጥተው፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ዮሐናንና ቀደም ብለው እጃቸውን ያልሰጡ የጦር አለቆች ሁሉ በምጽጳ ወደሚገኘው ወደ ገዳልያ መጥተው፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዮሃናን ወዲ ቃሬያን፥ ኵሎም እቶም ኣብ ሜዳ ዝነበሩ ኣሕሉቕ ሰራዊትን፥ ናብ ጎዶልያስ ናብ ምፅጳ መፁ እሞ፥