Jeremiah 4:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ብዘላ ምድሪ በረኻ ክትከውን እያ። ግናኸ መወዳእታ ኣይክገብርን እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እን​ዲህ ይላል፦ ምድር ሁሉ ባድማ ትሆ​ና​ለች፤ ነገር ግን ፈጽሜ አላ​ጠ​ፋ​ትም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል። ምድር ሁሉ ባድማ ትሆናለች፥ ነገር ግን ፈጽሜ አላጠፋትም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም እንዲህ ይላል፦ “ምድር ሁሉ ባድማ ትሆናለች፥ ነገር ግን ፈጽሜ አላጠፋትም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሙለ ቢታይ ባያና፤ ሽን ታን አ ዉርሳ ይስከ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Mule biittay bayana; shin taani Aa wurssa d'ayissikke.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY, «Mule biittay bulattana; gido attiin tani izo mulera dhayssike.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ፥ «ሙሌ ቢታይ ቡላታና፤ ጊዶ ኣቲን ታኒ ኢዞ ሙሌራ ይሲኬ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ቢታይ ያና፤ ሽን ታ እያ ኩመ ይስከ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Biittay dhayana; shin ta iya kumethi dhaysike.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ምድር ሁሉ ባድማ ትሆናለች፤ ነገር ግን ፈጽሜ አላጠፋትም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነሆ እግዚአብሔር፥ ምድሪቱ ወደ ምድረ በዳነት እንደምትለወጥ፥ እስከ መጨረሻው ግን እንደማይደምስሳት ተነግሮአል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ “ኵላ እታ ምድሪ ኽትባድም እያ፤ ግና ፈፂመ ኣየጥፍኣን እየ።”
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ኸምዚ ይብል፡ ኲላ እታ ሃገር ክትባድም እያ፡ ግናኸ ብጥራስ ኣይከጥፍኣን እየ።