Jeremiah 4:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ ጊዜ እቲኣ፡ ነዚ ህዝብን ንየሩሳሌምን፡ ኪብሃል እዩ፡ ካብ በረኻታት በረኻታት ዚመጽእ ደረቕ ንፋስ ንጓል ህዝበይ፡ ኪነፍስ ወይ ኬንጽህ ኣይኰነን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚያ ጊዜ ለዚህ ሕዝ​ብና ለኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም እን​ዲህ ይሏ​ቸ​ዋል፦ በም​ድረ በዳ የሚ​ያ​ስት ጋኔን አለ፤ የሕ​ዝቤ ሴት ልጅ መን​ገ​ድም ለን​ጽ​ሕና ወይም ለቅ​ድ​ስና አይ​ደ​ለም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያ ጊዜ ለዚህ ሕዝብና ለኢየሩሳሌም። ለማበጠር ወይም ለማጥራት ሳይሆን የሚያቃጥል ነፋስ በምድረ በዳ ካሉ ከወናዎች ኮረብቶች ወደ ወገኔ ሴት ልጅ ይመጣል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያ ጊዜ ለዚህ ሕዝብና ለኢየሩሳሌም፦ “ለማበጠር ወይም ለማጥራት ሳይሆን የሚያቃጥል ነፋስ በምድረ በዳ ካሉ ከተራቈቱ ኮረብቶች ወደ ወገኔ ሴት ልጅ ይመጣል፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎድያን ሀ አሳስነ የሩሳላመዉ፥ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ ጌተታና፤ “ባዙዋን አያይነ ባይና ቃ ደረቱዋፐ ምችያ ጫርኩ ታ አሳ ቦላ ጫርካና፤ ሽን ሄዌ ካ ሰጻናዉነ ጌሻናሳ ግደና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wodiyaan ha asaassinne Yerusaalamew, Med'inaa Goday hawaadan yaagee geetettana; «Bazzuwaan ayaynne bayinna d'ok'k'a deretuwaappe michchiyaa c'arkkuu ta asaa bolla c'arkkana; shin hewe katsaa ses's'anawunne geeshshanaassa gidenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He woden ha asaassinne Yerusalaames, «Bazzon diza aykkoy baynda zumbullatappe xuuggiza carkoy ta deraa bolla carkana; gido attiin hessi kath suragganaassinne geeshshanaas gidenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴን ሃ ኣሳሲኔ ዬሩሳላሜስ፥ «ባዞን ዲዛ ኣይኮይ ባይንዳ ዙምቡላታፔ ጹጊዛ ጫርኮይ ታ ዴራ ቦላ ጫርካና፤ ጊዶ ኣቲን ሄሲ ካ ሱራጋናሲኔ ጌሻናስ ጊዴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ሀ አሳስነ የሩሳላመስ ሀይሳዳ ያግድ ኦደታና፦ “መላ ቢታን ደእያ አይኮይ ባይና ቃ ደረታፐ ምችያ ጫርኮይ ታ አሳ ቦላ ጫርካና፤ ሄስ ካ ጌሻናሳ ግደና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode ha asaasinne Yerusalaames haysada yaagidi odetana: “Mela biittan de7iya aykoy bayna dhoqa deretape michiya carkoy ta asaa bolla carkana; hessi kathi geeshshanaasa gidenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ጊዜ፣ ለእዚህ ሕዝብና ለኢየሩሳሌም እንዲህ ተብሎ ይነገራል፤ “ለማበጠር ወይም ለማጥራት ሳይሆን፣ ከዚያ የበረታ የሚጠብስ ደረቅ ነፋስ በምድረ በዳ ካሉት ባድማ ኰረብቶች ወደ ወገኔ ሴት ልጅ
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ ለዚህ ለኢየሩሳሌም ሕዝብ እንዲህ ተብሎ ይነገራቸዋል፥ “በሕዝቤ ላይ የሚያቃጥል ነፋስ በበረሓ ካሉት ኰረብቶች ተነሥቶ ይነፍስባቸዋል፤ ይህም የሚያበጥር ወይም የሚያጠራ ነፋስ አይደለም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በቲ ዘመን እቱይ ነዝ ህዝቢ እዙይን ንኢየሩሳሌምን ከምዙይ ክበሃል እዩ፦ “ዘቃፅል ንፋስ ካብቲ በረኽቲ ምድረ በዳ ናብ ጓል ህዝበይ ክመፅእ እዩ” ግና ንምምሳእን ንምዝራውን ዝኸውን ኣይኮነን።
Amharic Tigrinya 2011 በቲ ዘመን እቲ ነዚ ህዝቢ እዝን ንየሩሳሌምን ከምዚ ኺበሀል እዩ፡ ሃሩር ዘለዎ ንፋስ ካብቲ በረኽቲ ምድረ በዳ ናብታ ጓል ህዝበይ ኪመጽእ እዩ፡ ንምምስኣይን ንምዝራውን ዚኸውን ኣይኰነን፡