Jeremiah 39:11 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ብዛዕባ ኤርምያስ ንነቡዛራዳን ኣዛዚ ሓለውቲ ኣዘዘ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር የአዛዦች አለቃ ናቡዛርዳንን ስለ ኤርምያስ እንዲህ ሲል አዘዘው፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር ስለ ኤርምያስ። ውሰደውና በመልካም ተመልከተው፥ የሚሻውንም ነገር አድርግለት እንጂ ክፉን ነገር አታድርግበት ብሎ የዘበኞቹን አለቃ ናቡዘረዳንን አዘዘ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር ስለ ኤርምያስ በዘበኞቹ አለቃ በናቡዘረዳን በኩል እንዲህ ሲል ትእዛዝን ሰጠ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ናቡካዳናጾር ካትያ ናግያዋንቱ ካፑዋ ናቡዛራዳና ሀዋዳን ያጊደ አዛዜዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Naabukadanas'oori kaatiyaa naagiyaawanttu kaappuwaa Naabuzaradaana hawaadan yaagiide azazeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Baabiloone kawo Nabukadanaxoorey kawo bonchcho naagiza zabeta azaziza Nabuzaradaane baggara Ermaasa gishshas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬይ ካዎ ቦንቾ ናጊዛ ዛቤታ ኣዛዚዛ ናቡዛራዳኔ ባጋራ ኤርማሳ ጊሻስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ናቡካዳናፆር፥ ካዋ ናገይሳታ ሀላቃ ናቡዛርዳና ሀይሳዳ ያግድ ኪትስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nabukadanaxoori, kawa naageysata halaqaa Nabuzardaana haysada yaagidi kiittis: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር በክብር ዘበኞቹ አዛዥ በናቡዘረዳን በኩል ስለ ኤርምያስ እንዲህ የሚል ትእዛዝ ሰጠ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ናቡከደነፆር የክብር ዘብ አዛዡን ናቡዛርዳንን እንዲህ ሲል አዘዘው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንጉስ ባቢሎን ናቡከደነፆር ድማ ንናቡዘረዳን ኣዛዚ ሰራዊት “ንኤርሚያስ፥ ውሰዶ እሞ ብፅቡቕ ዓይኒ ረአዮ፤ ከምቲ ዝብለካ ደኣ ግበረሉ እምበር፥ ዝኾነ ጕድኣት ኣይተብፅሐሉ” ዝብል ትእዛዝ ለኣኸሉ። |