Jeremiah 38:9 — Compare Translations
12 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጐይታይ ንጉስ፡ እዞም ሰባት እዚኣቶም ነቲ ኣብ ዒላ ዝደርበዩዎ ነብዪ ኤርምያስ ዝገበርዎ ዅሉ ክፉእ ገበሩ። ኣብታ ከተማ እንጌራ ስለ ዘየለ ድማ፡ ኣብታ ዘለዎ ቦታ ብጥሜት ከም ዝመውት እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ጌታዬ ንጉሥ ሆይ! እነዚህ ሰዎች ነቢዩን ኤርምያስን በጕድጓድ ውስጥ በመጣላቸው በእርሱ ላይ በአደረጉት ሁሉ ክፉ አድርገዋል፤ በከተማዪቱም ውስጥ እንጀራ ስለሌለ በዚያ በራብ ይሞታል።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ እነዚህ ሰዎች ነቢዮን ኤርምያስን በጕድጓድ ውስጥ በመጣላቸው በእርሱ ላይ በማድረጋቸው ሁሉ ክፉ አድርገዋል፤ በከተማይቱም ውስጥ እንጀራ ስለሌለ በዚያ በራብ ይሞታል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ጌታዬ ንጉሥ ሆይ! እነዚህ ሰዎች ነቢዩን ኤርምያስን በጉድጓድ ውስጥ ጥለው ባደረጉበት ነገር ሁሉ ክፉ ነገርን ፈጽመዋል፤ በከተማይቱም ውስጥ እንጀራ ስለ ሌለ በዚያ በራብ ይሞታል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ታ ጎዳዉ ካትያዉ፥ ሀ አሳቱ ዎልቃማ ኢታባ ኦድኖ፤ ሄዌካ አዬ ጎፐ፥ ትምቢትያ ኦድያ ኤርማሳ ሃ ኦላን የጌድኖ። ቃይ ካታማን ቁም ባይና ድራዉ፥ እ ሄዋን ኮሻን ሀይቄ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ta godaw kaatiyaw, ha asatuu wolk'k'aama iitabaa ootseeddino; hewekka ayee gooppe, timbbitiyaa odiyaa Ermaasa haatsaa ollaan yeggeeddino. K'ay kataman k'umi bayinna diraw, I hewan koshaan hayk'k'ee» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ta godawu kawoo! Hayti asati nabe Ermaasa bolla keehi iita miish ooththida; hanno katamayn kaththi dhayda woden izi koshan hayqqana mala ollan yeggida» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ታ ጎዳዉ ካዎ! ሃይቲ ኣሳቲ ናቤ ኤርማሳ ቦላ ኬሂ ኢታ ሚሽ ኦዳ፤ ሃኖ ካታማይን ካ ይዳ ዎዴን ኢዚ ኮሻን ሃይቃና ማላ ኦላን ዬጊዳ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ታ ጎዳዉ ካዋዉ፥ ሀ አሳት ግታ ኢታባ ኦዶሶና፤ ኤንቲ ናብያ ኤርምያሳ ሃ ኦላን የግዶሶና። ቃስ ካታማን ቁም ባይና ግሾ እ ያን ኮሻን ሀይቃና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ta godaw kawaw, ha asati gita iitabaa oothidosona; enti nabiya Ermiyaasa haatha ollan yeggidosona. Qassi kataman qumi bayna gisho I yan koshan hayqana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፤ እነዚህ ሰዎች በነቢዩ በኤርምያስ ላይ ባደረጉት ነገር ሁሉ ክፋትን አድርገዋል፤ ከከተማዪቱም እንጀራ በጠፋ ጊዜ በራብ እንዲሞት ጕድጓድ ውስጥ ጥለውታል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ንጉሥ ሆይ! እነዚህ ሰዎች ታላቅ በደል ፈጽመዋል፤ እነሆ ኤርምያስን ጒድጓድ ውስጥ ከተውታል፤ በከተማይቱ ምግብ ስለሌለ እዚያው በረሀብ መሞቱ ነው።” |