Jeremiah 38:4 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እቶም መሳፍንቲ ንንጉስ፡ እዚ ሰብኣይ እዚ ይቕተል፡ በዚ ኸምዚ፡ ሰብ ክሳዕ ዘይደልያ፡ ከምዚ ዝበለ ቃላት ብምዝራብ፡ ኣእዳው እቶም ኣብዛ ኸተማ ዚጸንሑ ተዋጋእትን ኣእዳው ኵሉ ህዝብን የዳኽም እዩ እሞ፡ ንልምነካ ኣሎና በልዎ። ድሕነት ናይዚ ህዝቢ እምበር እቲ ዝተጎድአ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አለ​ቆ​ቹም ንጉ​ሡን፥ “ይህን የመ​ሰ​ለ​ውን ቃል ሲነ​ግ​ራ​ቸው በዚ​ያች ከተማ የቀ​ሩ​ትን የሰ​ል​ፈ​ኞ​ቹን እጅ፥ የሕ​ዝ​ቡ​ንም ሁሉ እጅ ያደ​ክ​ማ​ልና ይህ ሰው ይገ​ደል፤ ለዚህ ሕዝብ ክፋ​ትን እንጂ ሰላ​ምን አይ​መ​ኝ​ለ​ት​ምና” አሉት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አለቆቹም ንጉሡን። ይህን የመሰለውን ቃል ሲነግራቸው በዚህች ከተማ የቀሩትን የሰልፈኞቹን እጅ የሕዝቡንም ሁሉ እጅ ያደክማልና ይህ ሰው እንዲገደል እንለምንሃለን፤ ይህ ሰው ክፋትን እንጂ ለዚህ ሕዝብ ሰላምን አይመኝለትምና አሉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አለቆቹም ንጉሡን፦ “ይህን የመሰለውን ቃላት እየነገራቸው የሕዝቡን ሁሉ እጅ በዚህችም ከተማ የቀሩትን የወታደሮቹን እጅ እያደከመ ነውና ይህ ሰው እንዲገደል እንለምንሃለን፤ ይህ ሰው ክፋትን እንጂ ለዚህ ሕዝብ ሰላምን አይመኝለትምና” አሉት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ካፓቱ ካትያኮ ቢደ፥ ሀዋዳን ያጌድኖ፤ “ሀ ብታኒ ሀይቃናዉ ኮሼ፤ ሀዋ ማላ ጻላ ቃላ ሃሳዪደ፥ ሀ ካታማን ደእያ ኦላንቻቱነ አሳይ ኡባይ ሹጋናዳን ኦዳ። እ አሳ ቆህያዋ አሞቴፐ አትና፥ ሳሮባ አሞተና” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, kaappatuu kaatiyaakko biide, hawaadan yaageeddino; «Ha bitanii hayk'k'anaw koshshee; hawaa mala s'ala k'aalaa haasayiide, ha kataman de'iyaa olanchchatuunne Asay ubbay shugganaadan ootseedda. I asaa k'ohiyaawaa amotteeppe attina, sarobaa amottenna» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye shuumeti kawozaakko biidi, «Hayssi addezi ha katamayn attida olanchchatanne deraa hidota qanxxisizaade gidida gishshas izi hayqqanaas bessees; hayssi addezi derey dhayana mala koyees attiin deraas lo7o miish koyenna» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ሹሜቲ ካዎዛኮ ቢዲ፥ «ሃይሲ ኣዴዚ ሃ ካታማይን ኣቲዳ ኦላንቻታኔ ዴራ ሂዶታ ቃንጺሲዛዴ ጊዲዳ ጊሻስ ኢዚ ሃይቃናስ ቤሴስ፤ ሃይሲ ኣዴዚ ዴሬይ ያና ማላ ኮዬስ ኣቲን ዴራስ ሎኦ ሚሽ ኮዬና» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ሀላቃት ካዋኮ ብድ፥ “ሀ አደይ ሀይቃናዉ ኮሼስ፤ ሀይሳ መላ ኦዳ ኦድድ፥ ሀ ካታማን ደእያ ኦላንቾትነ አሳ ኡባይ ሹጋና መላ ኦስ። እ አሰ ቆህያባ አሞቴስፐ አትሽን፥ ሳሮባ አሞተና” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, halaqati kawako bidi, “Ha addey hayqanaw koshshees; haysa mela oda odidi, ha kataman de7iya olanchotinne asa ubbay shuggana mela oothis. I ase qohiyaba amotteesipe attishin, saroba amottenna” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መኳንንቱም ንጉሡን እንዲህ አሉት፤ “ይህ ሰው በሚናገረው ነገር በዚህች ከተማ የቀሩትን ወታደሮችና ሕዝቡንም ሁሉ ተስፋ የሚያስቈርጥ ስለሆነ መሞት አለበት፤ ይህ ሰው የሕዝቡን መጥፋት እንጂ መልካም ነገር አይሻም።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ መኳንንቱ ወደ ንጉሡ ሄደው እንዲህ አሉት፦ “ይህ ሰው ሞት ይገባዋል፤ በእንደዚህ ያለ አነጋገር እየተናገረ በከተማይቱ የቀሩት ወታደሮች ወኔ እንዳይኖራቸው አድርጎአል፤ በከተማይቱ ሰው ሁሉ ላይ የሚያደርገው ይኸው ነው፤ ሕዝቡን ለመጒዳት እንጂ ለመርዳት የሚፈልግ ሰው አይደለም።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ እቶም ኣሕሉቕ ንንጉስ “እዝ ሰብኣይ እዙይ ጕድኣት ህዝቢ እምበር፥ ድሕነቱ ዘይደሊ ስለ ዝኾነ፥ ከምዙይ ዘመሰለ ቓል እናተዛረበ፥ ነቶም ኣብዛ ኸተማ እዚኣ ተሪፎም ዘለዉ ተዋጋእትን፥ ንዅሉ ህዝብን ተስፋ የቝርፆም ኣሎ እሞ፥ ነዝ ሰብኣይ እዙይ ኣቕትሎ” በልዎ።