Jeremiah 38:22 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ ድማ፡ ኵለን እተን ኣብ ቤት ንጉስ ይሁዳ ዝተረፋ ኣንስቲ ናብ መሳፍንቲ ንጉስ ባቢሎን ክቐርባ እየን፡ እተን ኣንስቲ ድማ፡ ኣዕሩኽትኻ ኣጥቂዖምኻን ስዒሮምካን፡ ክብላ እየን። ኣእጋርካ ኣብ ጭቃ ጠሓለ፡ ንድሕሪት ድማ ተመልሰ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነሆ በይ​ሁዳ ቤት የቀ​ሩ​ትን ሴቶች ሁሉ ወደ ባቢ​ሎን ንጉሥ አለ​ቆች ያወ​ጣሉ፤ እነ​ዚ​ያም ሴቶች፦ ባለ​ሟ​ሎ​ችህ አታ​ል​ለ​ው​ሃል፤ አሸ​ን​ፈ​ው​ህ​ማል፤ እግ​ሮ​ችህ ግን አሁን በጭቃ ውስጥ ከገቡ እነ​ርሱ ከአ​ንተ ወደ ኋላ ተመ​ል​ሰ​ዋል ይላሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ በይሁዳ ንጉሥ ቤት የቀሩትን ሴቶች ሁሉ ወደ ባቢሎን ንጉሥ አለቆች ያወጣሉ፤ እነዚያም ሴቶች። ባለምዋሎችህ አታልለውሃል አሸንፈውህማል፤ እግሮችህ ግን አሁን በጭቃ ውስጥ ከገቡ እነርሱ ከአንተ ወደ ኋላ ተመልሰዋል ይላሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ፥ በይሁዳ ንጉሥ ቤት የቀሩትን ሴቶች ሁሉ ወደ ባቢሎን ንጉሥ አለቆች ያወጣሉ፤ እነዚያም ሴቶች፦ ‘ባለምዋሎችህ አሳስተውሃል አሸንፈውሃልም፤ አሁን ግን እግሮችህ በጭቃ ውስጥ ገብተዋል እነርሱም ከአንተ ወደ ኋላ ተመልሰዋል’ ይላሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዌካ አዬ ጎፐ፥ ይሁዳ ካትያ ጎልያን አቴዳ ማጫ አሳቱ ኡባይ ኦሞደቲደ፥ ባብሎነ ካፓቱዋኮ ባና። ኡንቱንቱ ኔና ሀዋዳን ያጋና፤ ‘ነዉ ማታ ላገ ግድያዋንቱ ኔና ባለድኖ፤ ኡንቱንቱ ኔና ጾኔድኖ። ሽን ሀእ ነ ገዲ ስልሙዋ ግዶ ገልና፥ ሄ ላገቱ ኔና የጊደ ቤድኖ’ ያጋና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewekka ayee gooppe, Yihudaa kaatiyaa golliyaan atteeda mac'c'a asatuu ubbay omoodettiide, Baabloone kaappatuwaakko baana. Unttunttu neena hawaadan yaagana; ‹New mata lagge gidiyaawanttu neena baletseeddino; unttunttu neena s'ooneeddino. Shin ha"i ne gedii silimuwaa giddo gelina, he laggetuu neena yeggiide beeddino› yaagana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yuhuda kawoteththa keeththan attida maccassati ubbay di7ettidi Baabiloone shuumetas aadhdhi imettana; he maccassati, « ‹Neni isttan ammanettida ne siiqoti nena baleththidanne xoonida; ne tohoy urqqan mitettides; ne siiqotikka nena yeggi bida› gaana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዩሁዳ ካዎቴ ኬን ኣቲዳ ማጫሳቲ ኡባይ ዲኤቲዲ ባቢሎኔ ሹሜታስ ኣ ኢሜታና፤ ሄ ማጫሳቲ፥ « ‹ኔኒ ኢስታን ኣማኔቲዳ ኔ ሲቆቲ ኔና ባሌዳኔ ጾኒዳ፤ ኔ ቶሆይ ኡርቃን ሚቴቲዴስ፤ ኔ ሲቆቲካ ኔና ዬጊ ቢዳ› ጋና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄስካ፥ ይሁዳ ካዎ ጋን አትዳ ማጫሳት ኡባይ ድኤትድ፥ ባብሎነ ሀላቃታኮ ባና። ኤንቲ ኔኮ፥ ‘ነ ማታ ላገት ነና ባለዶሶና፤ ኤንቲ ነና ፆንዶሶና። ሽን ሀእ ነ ቶሆይ ስልሞ ግዶ ገልን፥ ሄ ላገት ነና የግድ ብዶሶና’ ያጋና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessika, Yihuda kawo gadhon attida maccasati ubbay di7etidi, Babiloone halaqatako baana. Enti neeko, ‘Ne mata laggeti nena balethidosona; enti nena xoonidosona. Shin ha77i ne tohoy silimo giddo gelin, he laggeti nena yeggidi bidosona’ yaagana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በይሁዳ ቤተ መንግሥት የቀሩ ሴቶች ሁሉ ወደ ባቢሎናውያን ባለ ሥልጣኖች ይወሰዳሉ፤ ሴቶቹም እንዲህ ይላሉ፤ “ ‘እነዚያ የተማመንህባቸው ወዳጆችህ፣ አሳሳቱህ፤ አሸነፉህ። እግርህ ጭቃ ውስጥ ተሰንቅሯል፤ ወዳጆችህ ጥለውህ ሄደዋል።’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይኸውም በይሁዳ ቤተ መንግሥት የቀሩት ሴቶች ሁሉ ወደ ባቢሎናውያን ባለ ሥልጣኖች ተወስደው በሚሄዱበት ጊዜ እንዲህ ይሉሃል፦ ‘የቅርብ ወዳጆችህ አስተውሃል፤ እነርሱም በአንተ ላይ ሠልጥነውብሃል፤ አሁን ግን እግርህ ማጥ ውስጥ ስለ ገባ ጥለውህ ሄደዋል።’ ”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ፥ ኵለን እተን ኣብ ቤተ መንግስቲ ይሁዳ ተሪፈን ዘለዋ ኣንስቲ፥ ናብቶም ኣሕሉቕ ንጉስ ባቢሎን ከውፅእወን እዮም፤ ክኸዳ እንተለዋ ኸዓ ‘ፈተውትኻ ጠበሩኻን ኣስድዑኻን፤ ኣእጋርካ ኣብ ጭቃ ተረግረገ፤ ንሳቶም ከዓ ሓደጉኻ’ ክብላኻ እየን” በልክዎ።