Jeremiah 38:21 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምውጻእ እንተ ኣቢኹም ግና፡ እግዚኣብሄር ዘርኣየኒ ቃል እዚ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ትወጣ ዘንድ እንቢ ብትል ግን፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያሳ​የኝ ቃል ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ትወጣ ዘንድ እንቢ ብትል ግን፥ እግዚአብሔር ያሳየኝ ቃል ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለመውጣት እንቢ ብትል ግን፥ ጌታ ያሳየኝ ነገር ይህ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ኔን ኩሽያ እመናን እጾፐ፥ መና ጎዳይ ታና በሴዳ ሳጻይ ደኤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin neeni kushiyaa immennan is's'ooppe, Med'inaa Goday taana besseedda sas'ay de'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin neni kushe immontta ixxiko GODAY tana bessida miishshi dees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኔኒ ኩሼ ኢሞንታ ኢጺኮ ጎዳይ ታና ቤሲዳ ሚሺ ዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ነ ኩሸ እሞና እፅኮ፥ ጎዳይ ታና በስዳ ቆንጨ ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin ne kushe immonna ixiko, Goday tana bessida qoncethi de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እጅህን ለመስጠት እንቢ ብትል ግን፣ እግዚአብሔር የገለጠልኝ ነገር ይህ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እጅህን ለመስጠት እምቢ ብትል ግን እግዚአብሔር ለእኔ የገለጠልኝ ራእይ አለ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣይወፅእን ኢልካ እንተ ኣበኻ ግና፥ እንታይ ከም ዝበፅሐካ እግዚኣብሄር ኣርኢዩኒ ኣሎ።