Jeremiah 38:2 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እቲ ኣብዛ ኸተማ ዚጸንሕ ብሰይፊን ብጥሜትን ብለበዳን ኪመውት እዩ። እቲ ናብ ከለዳውያን ዚወጽእ ግና ብህይወት ኪነብር እዩ። ንሱ ህይወቱ ከም ምርኮ ኽትሕዝ እያ እሞ ብህይወት ኪነብር እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “በዚች ከተማ የሚቀመጥ በሰይፍና በራብ፥ በቸነፈርም ይሞታል፤ ወደ ከለዳውያን የሚወጣ ግን በሕይወት ይኖራል፤ ነፍሱም እንደ ምርኮ ትሆንለታለች፤ በሕይወትም ይኖራል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኤርምያስ እንዲህ ብሎአልና። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚህች ከተማ የሚቀመጥ በሰይፍና በራብ በቸነፈርም ይሞታል፤ ወደ ከለዳውያን ግን የሚወጣ በሕይወት ይኖራል፥ ነፍሱም እንደ ምርኮ ትሆንለታለች፥ በሕይወትም ይኖራል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኤርምያስ እንዲህ ብሏልና፦ “ጌታ እንዲህ ይላል፦ በዚህች ከተማ የሚቀመጥ በሰይፍና በራብ በቸነፈርም ይሞታል፤ ወደ ከለዳውያን ግን የሚወጣ በሕይወት ይኖራል፥ እርሱም በምርኮ ነፍሱን ያድናል፥ በሕይወትም ይኖራል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤርማስ ጊደ፥ “መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ሀ ካታማን አትያ ኦንነ ኦላን፥ ኮሻንነ ኢታ ሀርግያን ሀይቃና። ሽን ባብሎነቱዋኮ ብያ ኦንነ ሀይቀና። ባረ ሁጲያ አሻና፤ ፓጻካ ደአና’ ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ermaasi giidde, «med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Ha kataman attiyaa ooninne olan, koshaaninne iita harggiyaan hayk'k'ana. Shin Baabloonetuwaakko biyaa ooninne hayk'k'enna. Bare huup'iyaa ashshana; pas'akka de'ana› yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Hanno katamayn attiza oonikka olan, koshaninne iita hargen hayqqana; gido attiin Baabiloonetakko biza oonikka hayqqenna; ba hu7e ashshana; paxakka daana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ሃኖ ካታማይን ኣቲዛ ኦኒካ ኦላን፥ ኮሻኒኔ ኢታ ሃርጌን ሃይቃና፤ ጊዶ ኣቲን ባቢሎኔታኮ ቢዛ ኦኒካ ሃይቄና፤ ባ ሁኤ ኣሻና፤ ፓጻካ ዳና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤርምያስ፥ “ሀ ካታማን አትያ ኦንካ ኦላን፥ ኮሻንነ ቦሻን ሀይቃና። ሽን ባብሎነታስ ባ ኩሸ እምያ ኦንካ ሀይቀና፤ አታና፤ ደኦን ዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ermiyaasi, “Ha kataman attiya oonika olan, koshaninne boshan hayqana. Shin Babiloonetas ba kushe immiya oonika hayqenna; attana; de7on daana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘በዚህች ከተማ የሚቀር ሁሉ በሰይፍ፣ በራብ ወይም በቸነፈር ይሞታል፤ ይህን ስፍራ ለቅቆ ወደ ባቢሎናውያን የሚሄድ ሁሉ ይተርፋል፤ ያመልጣል፤ በሕይወትም ይኖራል።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የተናገርኩትም ቃል ይህ ነበር፦ “በከተማይቱ የሚቀሩ ሁሉ በጦርነት፥ በረሀብ ወይም በወረርሽኝ ይሞታሉ፤ ወደ ባቢሎናውያን ሄዶ እጁን የሚሰጥ ግን አይገደልም፤ እርሱ ሕይወቱን ለማትረፍ ያመልጣል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኵሉ ኣብዛ ኸተማ እዚኣ ዝተርፍ፥ ብውግእን ብጥሜትን ብመቕሰፍትን ክመውት እዩ፤ ንባቢሎናውያን ኢዱ ዝህብ ግና ኣይመውትን እዩ። ነፍሱ ኣትሪፉ ብህይወት ክነብር እዩ። |