Jeremiah 38:18 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ መሳፍንቲ ንጉስ ባቢሎን እንተ ዘይወጻእኩም ግና፡ እዛ ኸተማ እዚኣ ኣብ ኢድ ከለዳውያን ክትውሃብ እያ፣ ብሓዊ ድማ የቃጽልዋ፣ ካብ ኢዶም ከኣ ኣይክትድሕን ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ባቢ​ሎን ንጉሥ አለ​ቆች ባት​ወጣ ግን፥ ይች ከተማ በከ​ለ​ዳ​ው​ያን እጅ ትሰ​ጣ​ለች፤ በእ​ሳ​ትም ያቃ​ጥ​ሉ​አ​ታል፤ አን​ተም ከእ​ጃ​ቸው አታ​መ​ል​ጥም” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ባቢሎን ንጉሥ አለቆች ባትወጣ ግን፥ ይህች ከተማ በከለዳውያን እጅ ትሰጣለች፥ በእሳትም ያቃጥሉአታል አንተም ከእጃቸው አታመልጥም አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ባቢሎን ንጉሥ አለቆች ባትወጣ ግን፥ ይህች ከተማ በከለዳውያን እጅ ትሰጣለች፥ በእሳትም ያቃጥሉአታል አንተም ከእጃቸው አታመልጥም።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ኔን ኡንቱንቶ ኩሽያ እመናን እጾፐ፥ ሀ ካታማ ባብሎነቱ ኦሞዳና፤ ኡንቱንቱ አ ጹጋና፤ ኔንካ ኡንቱንቱፐ ከሳ አካካ’ ያጌ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin neeni unttunttoo kushiyaa immennan is's'ooppe, ha katamaa Baabloonetuu omooddana; unttunttu Aa s'uuggana; neenikka unttunttuppe kessa akkakka› yaagee» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Baabiloone kawo ola halaqatas neni ne kushe immontta ixxiko hanna katamaya Baabiloonetas aadhdha imettana; isttika izo xuuggana; nenikka istta kusheppe kessa ekkaka› gees» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ባቢሎኔ ካዎ ኦላ ሃላቃታስ ኔኒ ኔ ኩሼ ኢሞንታ ኢጺኮ ሃና ካታማያ ባቢሎኔታስ ኣ ኢሜታና፤ ኢስቲካ ኢዞ ጹጋና፤ ኔኒካ ኢስታ ኩሼፔ ኬሳ ኤካካ› ጌስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ነ ኤንታዉ ኩሸ እሞና እፅኮ፥ ሀ ካታማይ ባብሎነታስ አድ እመታና፤ ኤንቲ እያ ፁጋና፤ ነ ኤንታፈ ከሳ ኤካካ’ ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin ne entaw kushe immonna ixiko, ha katamay Babiloonetas aadhidi imetana; enti iya xuuggana; ne entafe kessa ekaka’ ” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለባቢሎን ንጉሥ የጦር መኰንኖች እጅህን ባትሰጥ ግን ይህች ከተማ ለባቢሎናውያን ዐልፋ ትሰጣለች፤ እነርሱም ያቃጥሏታል፤ አንተም ራስህ ከእጃቸው አታመልጥም።’ ”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለእነርሱ እጅህን ባትሰጥ ግን ይህች ከተማ ለባቢሎናውያን ተላልፋ ትሰጣለች፤ እነርሱም ያቃጥሉአታል፤ አንተም ማምለጥ አትችልም።”