Jeremiah 38:17 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ኤርምያስ ንጼዴቅያስ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል። ብርግጽ ናብ መሳፍንቲ ንጉስ ባቢሎን እንተ ወጺእካ፡ ነፍስኻ ብህይወት ክትነብር እያ፡ እዛ ኸተማ እዚኣ ድማ ብሓዊ ኣይክትቃጸልን እያ፤ ክትነብርን ቤትካን ድማ ክትነብር ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤርምያስም ሴዴቅያስን፥ “የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ ባቢሎን ንጉሥ አለቆች ብትወጣ፥ ነፍስህ በሕይወት ትኖራለች፤ ይህችም ከተማ በእሳት አትቃጠልም፤ አንተም፥ ቤትህም በሕይወት ትኖራላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኤርምያስም ሴዴቅያስን። የእስራኤል አምላክ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ ባቢሎን ንጉሥ አለቆች ብትወጣ፥ ነፍስህ በሕይወት ትኖራለች ይህችም ከተማ በእሳት አትቃጠልም፤ አንተም ቤትህም በሕይወት ትኖራላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኤርምያስም ሴዴቅያስን እንዲህ አለው፦ “የእስራኤል አምላክ የሠራዊት አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ወደ ባቢሎን ንጉሥ አለቆች በእርግጥ ብትወጣ፥ ነፍስህ በሕይወት ትኖራለች ይህችም ከተማ በእሳት አትቃጠልም፤ አንተም ቤትህም በሕይወት ትኖራላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤርማስ ሰደቅያሳዉ ዛሪደ፥ “መና ጎዳይ፥ ኡባፐ ዎልቃማ ጾሳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ባብሎነ ካትያ ካፖቶ ኩሽያ እሞፐ፥ ኔን ፓጻ አታና፤ ሀ ካታማይካ ታማን ጹገተና፤ ኔንካ ነ ጎልያ አሳይካ ፓጻ ደአና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ermaasi Sedek'iyaasaw zaariide, «Med'inaa Goday, Ubbaappe Wolk'k'aama S'oossay, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Baabloone kaatiyaa kaappotoo kushiyaa immooppe, neeni pas'a attana; ha katamaykka taman s'uugettenna; neenikka ne golliyaa asaykka pas'a de'ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ermaasi Sedeqiyaasas zaaridi, «Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Baabiloone kawo ola halaqatas ne kushe neni immiko ne shemppoy attana; hanna katamayakka xuugettuku; neninne neso asay shemppora paxa daana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤርማሲ ሴዴቂያሳስ ዛሪዲ፥ «ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ባቢሎኔ ካዎ ኦላ ሃላቃታስ ኔ ኩሼ ኔኒ ኢሚኮ ኔ ሼምፖይ ኣታና፤ ሃና ካታማያካ ጹጌቱኩ፤ ኔኒኔ ኔሶ ኣሳይ ሼምፖራ ፓጻ ዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤርምያስ ዛሪድ፥ “ጎዳይ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ፆሳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ‘ባብሎነ ካዋ ሀላቃታስ ነ ኩሸ እምኮ፥ ነ ፓፃ አታና፤ ሀ ካታማይ ታማን ፁገተና፤ ነነ ነ ኬ አሳይ ደኦን ዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ermiyaasi zaaridi, “Goday, Ubbaafe Wolqaama Xoossay, Isra7eele Xoossay haysada yaagees: ‘Babiloone kawa halaqatas ne kushe immiko, ne paxa attana; ha katamay taman xuugetenna; nenne ne keetha asay de7on daana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኤርምያስም ሴዴቅያስን እንዲህ አለው፤ “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ለባቢሎን ንጉሥ የጦር መኰንኖች እጅህን ብትሰጥ፣ ሕይወትህ ትተርፋለች፤ ይህችም ከተማ አትቃጠልም፤ አንተና ቤተ ሰብህም በሕይወት ትኖራላችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስለ እርሱ ያለውን ሁሉ እንዲህ ብዬ ነገርኩት፦ “የባቢሎን ንጉሥ ለላካቸው ባለ ሥልጣኖች እጅህን ብትሰጥ ሕይወትህ ትተርፋለች፤ ይህችም ከተማ ከመቃጠል ትድናለች፤ አንተና ቤተሰብህም ሁሉ ከጥፋት ትድናላችሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤርሚያስ ድማ ንሴዴቅያስ “ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ከምዙይ ይብል፦ ‘ወፂእኻ ናብቶም ኣሕሉቕ ንጉስ ባቢሎን እንተ ኼድካ፥ ነፍስኻ ብህይወት ክትነብር እያ፤ እዛ ኸተማ እዚኣ ድማ ብሓዊ ኣይትባራዕን እያ፤ ንስኻን ስድራኻን ከዓ ብህይወት ክትነብሩ ኢኹም። ግና ወፂእኻ ናብ ኣሕሉቕ ንጉስ ባቢሎን እንተ ዘይኼድካ፥ እዛ ኸተማ እዚኣ ናብ ኢድ ባቢሎናውያን ክትወሃብ፥ ንሳቶም ከዓ ብሓዊ ኸባርዕዋ እዮም፤ ንስኻውን ካብ ኢዶም ኣይተምልጥን ኢኻ’ ይብል ኣሎ” በሎ። |