Jeremiah 38:14 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ንጉስ ጼድቅያስ ልኢኹ ንነብዪ ኤርምያስ ኣብታ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ዘላ ሳልሰይቲ ኣፍ ደገ ናብኡ ወሰዶ። ንጉስ ድማ ንኤርምያስ በሎ፦ ገለ ክሓተካ እየ፤ ካባይ ዋላ ሓንቲ ኣይትሓብኡለይ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡም ሴዴቅያስ ልኮ በእግዚአብሔር ቤት ወደ ነበረው ወደ ሦስተኛው መግቢያ ወደ እርሱ ነቢዩን ኤርምያስን አስመጣው፤ ንጉሡም ኤርምያስን፥ “አንዲት ነገር እጠይቅሃለሁ፤ ምንም አትሸሽገኝ” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ሴዴቅያስ ልኮ በእግዚአብሔር ቤት ወደ ነበረው ወደ ሦስተኛው መግቢያ ወደ እርሱ ነቢዩን ኤርምያስን አስመጣው፤ ንጉሡም ኤርምያስን። አንዲት ነገር እጠይቅሃለሁ፤ ምንም አትሸሽገኝ አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሡም ሴዴቅያስ ልኮ በጌታ ቤት ወደነበረው ወደ ሦስተኛው መግቢያ ወደ እርሱ ነቢዩን ኤርምያስን አስመጣው፤ ንጉሡም ኤርምያስን፦ “እኔ አንዲት ነገር እጠይቅሃለሁ፤ ምንም አትሸሽገኝ” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ካቲ ሰደቅያስ ኤርማሳኮ ኪት አህሲደ፥ መና ጎዳይ ጌሻ ጎልያ ገልያ ሄዘን ፐንግያ ማታን አ፥ “ታን እትባ ኔና ኦቻና። ኔን ታፐ አያነ ቆሶፓ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Kaatii Sedek'iyaasi Ermaasakko kiitti ahisiide, Med'inaa Goday Geeshsha Golliyaa geliyaa heezzentso penggiyaa matan Aa, «Taani ittibaa neena oochchana. Neeni taappe ayaanne k'osoppa» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye kawo Sedeqiyaasi Ermaasa kiitti ehisidi GODAA Keeth geliza heedzdzanththo penge matan izas, «Tani issi miish nena oychchays; neni taappe aykkoka qottofa» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ካዎ ሴዴቂያሲ ኤርማሳ ኪቲ ኤሂሲዲ ጎዳ ኬ ጌሊዛ ሄን ፔንጌ ማታን ኢዛስ፥ «ታኒ ኢሲ ሚሽ ኔና ኦይቻይስ፤ ኔኒ ታፔ ኣይኮካ ቆቶፋ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ካዎይ ሰደቅያስ ኤርምያሳ ኪትድ ኤህስድ፥ ፆሳ ኬ ገልያ ሄን ፐንግያ ማታን፥ “ታ ነና እስባ ኦይቻና፤ ነ ታፐ ቆሶፓ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, kawoy Sedeqiyaasi Ermiyaasa kiittidi ehisidi, xoossa keethi geliya heedzantho pengiya matan, “Ta nena issiba oychana; ne taape qosopa” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሡ ሴዴቅያስ ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ ልኮ ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሦስተኛው በር አስመጣውና፤ “አንድ ነገር እጠይቅሃለሁ፤ ምንም አትሸሽገኝ” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ሴዴቅያስ ልኮ ወደ እርሱ አስጠራኝና በቤተ መቅደሱ ሦስተኛ በር አጠገብ እንዲህ አለኝ፦ “እነሆ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ነው፤ አንዳች ነገር ሳትደብቅ እንድትነግረኝ እፈልጋለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ንጉስ ሴዴቅያስ ናብ ኤርሚያስ ልኢኹ፥ ናብታ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ዘላ ሳልሰይቲ ኣፍ ደገ ኣምፅኦ። “ሓንቲ ነገር ዝጥይቐካ ኣላትኒ እሞ፥ ሓንቲ እኳ ኣይትሕብአለይ” በሎ። |