Jeremiah 38:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሸፋትያስ ወዲ ማታንን ጌዳልያ ወዲ ጳሹርን ጁካል ወዲ ሸልምያስን ጳሹር ወዲ ማልቅያስን ነቲ ኤርምያስ ንዅሉ እቲ ህዝቢ እተዛረቦ ቓላት ሰሚዖም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤርምያስ ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ ሲል የተናገረውን ቃል የናታን ልጅ ሰፋንያስ፥ የጳስኮርም ልጅ ጎዶልያስ፥ የሰሌምያም ልጅ ዮካል፥ የመልክያም ልጅ ጳስኮር ሰሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኤርምያስም ለሕዝቡ ሁሉ የተናገረውን ቃል የማታን ልጅ ስፋጥያስ፥ የጳስኮርም ልጅ ጎዶልያስ፥ የሰሌምያም ልጅ ዮካል፥ የመልክያም ልጅ ጳስኮር ሰሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኤርምያስም ለሕዝቡ ሁሉ የተናገረውን ቃላት የማታን ልጅ ስፋጥያስ፥ የጳስኮርም ልጅ ጎዶልያስ፥ የሰሌምያም ልጅ ዮካል፥ የመልክያም ልጅ ጳስኮር ሰሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ማታና ናአይ ሻፋጸ፥ ፓሽሁራ ናአይ ጋዳሌ፥ ሸሌምያ ናአይ የሁካልነ ማልክያ ናአይ ፓሽሁር ኤርማስ አሳ ኡባዉ ኦዴዳ ቃላቱዋ ስሴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Mataana na'ay Shafaas'e, Paashihuura na'ay Gadaalee, Sheleemiyaa na'ay Yehukaalinne Malkkiyaa na'ay Paashihuuri Ermaasi asaa ubbaw odeedda k'aalatuwaa siseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Mataane naa Shafaaxiyay, Pashkure naa Godoliyaasay, Shelemiya naa Yekaaleynne Malkiya naa Pashkurey Ermaasi as ubbaas yootida qaalata siyida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ማታኔ ና ሻፋጺያይ፥ ፓሽኩሬ ና ጎዶሊያሳይ፥ ሼሌሚያ ና ዬካሌይኔ ማልኪያ ና ፓሽኩሬይ ኤርማሲ ኣስ ኡባስ ዮቲዳ ቃላታ ሲዪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ማታና ናአይ ሳፋፅ፥ ጳስኮራ ናአይ ጎዶልያ፥ ሰለማ ናአይ ዮካልነ ማልካያ ናአይ ጳስኮር ኤርምያስ አሳ ኡባስ ኦድዳ ቃላ ስእዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Mataana na7ay Safaaxi, Phaskora na7ay Godoliya, Selema na7ay Yokaalinne Malkaya na7ay Phaskori Ermiyaasi asa ubbaas odida qaala si7idosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኤርምያስ ለሕዝቡ የተናገረውን ቃል የማታን ልጅ ሰፋጥያስ፣ የጳስኮር ልጅ ጎዶልያስ፣ የሰሌምያ ልጅ ዮካል እንዲሁም የመልክያ ልጅ ጳስኮር ሰሙ፤ ቃሉም እንዲህ የሚል ነበር፦ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የማታን ልጅ ሰፋጥያ፥ የፓሽሑር ልጅ ገዳልያ፥ የሼሌምያ ልጅ የሁካልና የመልክያ ልጅ ፓሽሑር እግዚአብሔር የነገረኝን ቃል ሁሉ ለሕዝቡ ማስተማሬን ሰሙ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰፋጥያስ ወዲ ማታንን፥ ጎዶልያስ ወዲ ጳስኮርን፥ ዩካል ወዲ ሰሌምያን፥ ጳስኮር ወዲ መልክያን፥ ነቲ ኤርሚያስ “እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ” ኢሉ ንዅሉ ህዝቢ ዝተዛረቦ ቓል ሰምዕዎ። |