Jeremiah 37:9 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንርእስኹም ኣይትታለሉ፡ ከለዳውያን ኣይኪኸዱን እዮም እሞ፡ ብርግጽ ክገድፉና እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ አይ​ሄ​ዱ​ምና፦ ከለ​ዳ​ው​ያን በር​ግጥ ከእኛ ዘንድ ይሄ​ዳሉ ብላ​ችሁ ራሳ​ች​ሁን አታ​ታ​ልሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። አይሄዱምና። ከለዳውያን በእርግጥ ከእኛ ዘንድ ይሄዳሉ ብላችሁ ራሳችሁን አታታልሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ እንዲህ ይላል፦ አይሄዱምና፦ “ከለዳውያን በእርግጥ ከእኛ ዘንድ ይሄዳሉ” ብላችሁ ራሳችሁን አታታሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ ‘ባብሎነ ኦላንቻቱ ላኤን ስሚደ ዪክኖ’ ያጊደ ህንተና ህንተረካ ጭሞፕተ። አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ስሚደ ያናዌ ደኤና!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday hawaadan yaagee; « ‹Baabloone olanchchatuu laa"entso simmiide yiikkino› yaagiide hinttena hintterekka c'immoppite. Ayaw gooppe, unttunttu simmiide yaanawe de'enna!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY, « ‹Baabiloone olanchchati nuna tumappe aggi bida› giidi qoppofte; istti aggi bontta gishshas inttena intterkka baleththofte.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ፥ « ‹ባቢሎኔ ኦላንቻቲ ኑና ቱማፔ ኣጊ ቢዳ› ጊዲ ቆፖፍቴ፤ ኢስቲ ኣጊ ቦንታ ጊሻስ ኢንቴና ኢንቴርካ ባሌፍቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ባብሎነ ኦላንቾት ስሚድ ዩሳይ አቶና ግሾ ‘ባብሎነ ኦላንቾት ዮኮና’ ግድ ህንተና ህንተዉ ጭሞፍተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Babiloone olanchoti simmidi yuussay attonna gisho ‘Babiloone olanchoti yookona’ gidi hintena hintew cimmofite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ባቢሎናውያን በርግጥ ትተውን ይሄዳሉ’ ብላችሁ አታስቡ፤ አይሄዱምና ራሳችሁን አታታልሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘ባቢሎናውያን ተመልሰው ይሄዳሉ’ ብላችሁ ራሳችሁን አታታሉ፤ እነርሱ ተመልሰው አይሄዱም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ ከለዳውያን ብርግፅ ሓዲጎምና ክኸዱ እዮም ኢልኩም ኣይትሕሰቡ፤ ኣይኸዱንሞ ንርእስኹም ኣይተታልሉ።