Jeremiah 37:7 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ነቲ ኺማኸረኒ ዝለኣኽካኒ ንጉስ ይሁዳ ከምዚ በሎ። እንሆ እቶም ክረድኡኻ ዝወጹ ሰራዊት ፈርኦን ናብ ግብጺ ናብ ምድሮም ክምለሱ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “ከእኔ ትጠ​ይቁ ዘንድ የላ​ካ​ች​ሁን የይ​ሁ​ዳን ንጉሥ እን​ዲህ በሉት፦ እነሆ ሊረ​ዳ​ችሁ የወ​ጣው የፈ​ር​ዖን ሠራ​ዊት ወደ ሀገሩ ወደ ግብፅ ይመ​ለ​ሳል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ከእኔ ትጠይቁ ዘንድ የላካችሁን የይሁዳን ንጉሥ እንዲህ በሉት። እነሆ፥ ሊረዳችሁ የወጣው የፈርዖን ሠራዊት ወደ አገሩ ወደ ግብጽ ይመለሳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ እኔን እንድትጠይቁኝ የላካችሁን የይሁዳን ንጉሥ እንዲህ በሉት፦ ‘እነሆ፥ ሊረዳችሁ የወጣው የፈርዖን ሠራዊት ወደ አገሩ ወደ ግብጽ ይመለሳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታና ህንተ ኦቻና ማላ፥ ህንተና ኪቴዳ ይሁዳ ካትያዉ ሀዋዳን ያግተ፤ ‘በእተ፥ ህንተና ማዳናዉ ከሴዳ ግብጼ ካትያ ኦላንቻቱ ባረንቱ ቢታ ስሚደ ባና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; «Taana hintte oochchana mala, hinttena kiitteedda Yihudaa kaatiyaw hawaadan yaagite; ‹Be'ite, hinttena maaddanaw keseedda Gibs'e kaatiyaa olanchchatuu barenttu biittaa simmiide baana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA Isra7eele Xoossay, «Tana intte oychchana mala inttena kiittida Yuhuda kawos, ‹Be7ite, inttena maaddanaas kezida Gibxe kawo olanchchati bantta biitta guye simmi baana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ «ታና ኢንቴ ኦይቻና ማላ ኢንቴና ኪቲዳ ዩሁዳ ካዎስ፥ ‹ቤኢቴ፥ ኢንቴና ማዳናስ ኬዚዳ ጊብጼ ካዎ ኦላንቻቲ ባንታ ቢታ ጉዬ ሲሚ ባና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ታና ኦይቻና መላ ህንተና ታኮ ኪትዳ ይሁዳ ካዋስ ሀይሳዳ ያግተ፤ ‘ህንተና ማዳናዉ ይዳ ግብፀ ካዋ ኦላንቾት ባንታ ቢታ ስሚድ ባና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Goday Isra7eele Xoossay haysada yaagees: tana oychana mela hintena taako kiitida Yihuda kawas haysada yaagite; ‘Hintena maaddanaw yida Gibxe kawa olanchoti banta biitta simmidi baana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ትጠይቁኝ ዘንድ ወደ እኔ የላካችሁን የይሁዳን ንጉሥ እንዲህ በሉት፤ ‘ሊረዳችሁ የወጣው የፈርዖን ሰራዊት ወደ ገዛ አገሩ ወደ ግብፅ ይመለሳል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ክትጥይቑኒ ናባይ ንዝለኣኸኩም ንጉስ ይሁዳ ኸምዙይ በልዎ። እንሆ ኽሕግዘኩም ዝወፀ ሰራዊት ፈርዖን ናብ ሃገሩ ግብፂ ኽምለስ እዩ።