Jeremiah 37:4 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤርምያስ ድማ ኣብ ቤት ማእሰርቲ ስለ ዘየእተውዎ፡ ናብ ማእከል እቶም ህዝቢ ኣትዩ ወጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱ​ንም በግ​ዞት ቤት ገና አላ​ገ​ቡ​ትም ነበ​ርና ኤር​ም​ያስ በሕ​ዝቡ መካ​ከል ይወ​ጣና ይገባ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱንም በግዞት ቤት ገና አላገቡትም ነበርና ኤርምያስ በሕዝቡ መካከል ይወጣና ይገባ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱንም ወደ እስር ቤት ገና አላስገቡትም ነበርና ኤርምያስ በሕዝቡ መካከል ይወጣና ይገባ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ ኤርማስ ብሮ ቃሸት ቤና ድራዉ፥ አሳ ግዶን ስመረቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode Ermaasi biro k'ashetti beenna diraw, asaa giddon simerettee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Ermaasi buro qasho keeth gelontta diza gishshas ba shene mala simerettishe dees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኤርማሲ ቡሮ ቃሾ ኬ ጌሎንታ ዲዛ ጊሻስ ባ ሼኔ ማላ ሲሜሬቲሼ ዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ኤርምያስ ቃሾ ኬ ገልቦና ግሾ፥ አሳ ግዶን ስመረቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Ermiyaasi qasho keethi geliboonna gisho, asaa giddon simeretees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኤርምያስ ገና እስር ቤት ስላልገባ፣ በሕዝቡ መካከል እንደ ልቡ ይወጣና ይገባ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔም ገና ወደ እስር ቤት አልገባሁም ነበር፤ ከዚህም የተነሣ በሕዝቡ ፊት በነጻ እመላለስ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኤርሚያስ ግና ኣብ ቤት ማእሰርቲ ስለ ዘየእተውዎ ኣብ ማእኸል እቲ ህዝቢ ይኣቱን ይወፅእን ነበረ።