Jeremiah 37:3 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጉስ ጼድቅያስ ድማ ንየሁካል ወዲ ሸልምያስን ንጸፎንያስ ወዲ ማኣሴያ ካህንን ናብ ነብዪ ኤርምያስ ለኣኾም፡ ምእንታና ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ጸልዩልና። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡም ሴዴቅያስ፥ “ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ስለ እኛ ጸልይ” ብሎ የሰሌምያን ልጅ ዮካልንና ካህኑን የማሴውን ልጅ ሶፎንያስን ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ ላከ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ሴዴቅያስ። ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ስለ እኛ ጸልይ ብሎ የሰሌምያን ልጅ ዮካልንና ካህኑን የመዕሤያን ልጅ ሶፎንያስን ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ ላከ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሡም ሴዴቅያስ፦ “እባክህ፥ ወደ አምላካችን ወደ ጌታ ስለ እኛ ጸልይ” ብሎ የሰሌምያን ልጅ ዮካልንና ካህኑን የመዕሤያን ልጅ ሶፎንያስን ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ ላከ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ካቲ ሰደቅያስ ሸሌምያ ናኣ የሁካላነ ማእሴያ ናኣ ቄስያ ጻፋንያ ሀዋዳን ያጊደ፥ ኤርማሳኮ ኪቴዳ፤ “ሀያና ኑ ድራዉ መና ጎዳ ኑ ጾሳ ዎሳ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Kaatii Sedek'iyaasi Sheleemiyaa na'aa Yehukaalanne Ma'iseeya na'aa k'eesiyaa S'afaaniyaa hawaadan yaagiide, Ermaasakko kiitteedda; «Hayana nu diraw Med'inaa Godaa nu S'oossaa woossa» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawo Sedeqiyaasi, Shelemiya naa Yekaalenne Ma7isaya naa qeese Sofonaasa nabe Ermaasakko, «GODAA nu Xoossaa nuus woossa» giidi kiittides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎ ሴዴቂያሲ፥ ሼሌሚያ ና ዬካሌኔ ማኢሳያ ና ቄሴ ሶፎናሳ ናቤ ኤርማሳኮ፥ «ጎዳ ኑ ጾሳ ኑስ ዎሳ» ጊዲ ኪቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ካዎይ ሰደቅያስ ሰለማ ናኣ ዮካላነ ማእሰያ ናኣ ካህንያ ሶፎንያሳ፥ “ሀያና፥ ኑ ግሾ ጎዳ ኑ ፆሳ ዎሳ” ያግድ ኤርምያሳኮ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin kawoy Sedeqiyaasi Selema na7aa Yokaalanne Ma7iseya na7aa kahiniya Sofoniyaasa, “Hayyana, nu gisho Godaa nu Xoossaa woossa” yaagidi Ermiyaasako kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሡ ሴዴቅያስም፣ “ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ስለ እኛ ጸልይ” በማለት የሰሌምያን ልጅ ዮካልንና ካህኑን የመዕሤያን ልጅ ሶፎንያስን ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ ላከ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ሴዴቅያስ የሼሌምያን ልጅ የሁካልንና የማዕያን ልጅ ካህኑን ሶፎንያስን ወደ እኔ ወደ ኤርምያስ ልኮ “ስለ ሕዝባችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ጸልይ” ብለው እንዲጠይቁኝ አደረገ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንጉስ ሴዴቅያስ ከዓ ንዮካል ወዲ ሰለምያን፥ ንሶፎንያስ ወዲ መእሴያ እቲ ኻህንን፥ ምእንታና ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ፀሊ ኢሉ፥ ናብ ነቢይ ኤርሚያስ ለኣኸ። |