Jeremiah 37:19 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ንጉስ ባቢሎን ንኣኻትኩምን ኣብዛ ምድሪ እዚኣን ኣይኪመጽእን እዩ ዚብሉኹም ነብያትኩም ኣበይ ኣለዉ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ በእ​ና​ን​ተና በዚ​ህች ሀገር አይ​መ​ጣ​ባ​ች​ሁም ብለው ትን​ቢት ይና​ገ​ሩ​ላ​ችሁ የነ​በሩ ነቢ​ያ​ቶ​ቻ​ችሁ ወዴት አሉ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የባቢሎን ንጉሥ በእናንተና በዚህች አገር አይመጣባችሁም ብለው ትንቢት ይናገሩላችሁ የነበሩ ነቢያቶቻችሁ ወዴት አሉ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ‘የባቢሎን ንጉሥ በእናንተና በዚህች አገር ላይ አይመጣም’ ብለው ትንቢት ለእናንተ ይናገሩ የነበሩ ነብዮቻችሁ ወዴት አሉ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ፥ ‘ባብሎነ ካቲ ህንተ ቦላንነ ሀ ቢታ ቦላን ዪደ ኦለና’ ያጊደ ነዉ ትምቢትያ ኦዴዳ ነ ናባቱ ሀእ ሀቃን ደእኖ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay, ‹Baabloone kaatii hintte bollaninne ha biittaa bollan yiide olenna› yaagiide new timbbitiyaa odeedda ne nabatuu ha"i hak'an de'ino?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) ‹Ane Baabiloone kawoy inttenanne ha biittayo yiidi olenna› giidi inttes tinbite yootida nabeti ha7i awan dizoo?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ‹ኣኔ ባቢሎኔ ካዎይ ኢንቴናኔ ሃ ቢታዮ ዪዲ ኦሌና› ጊዲ ኢንቴስ ቲንቢቴ ዮቲዳ ናቤቲ ሃኢ ኣዋን ዲዞ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን፥ ‘ባብሎነ ካዎይ ይድ ህንተናነ ህንተ ቢታ ኦለና’ ያግድ ነዉ ትንብተ ኦድዳ ነ ናበት ሀእ አዉን ደኦና?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin, ‘Babiloone kawoy yidi hintenanne hinte biitta olenna’ yaagidi new tinbite odida ne nabeti ha77i awun de7oona?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለመሆኑ፣ ‘የባቢሎን ንጉሥ እናንተንም ይህችንም ምድር አይወጋም’ ብለው ትንቢት ይናገሩ የነበሩት ነቢያታችሁ ወዴት ናቸው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለመሆኑ ‘የባቢሎን ንጉሥ በአንተም ሆነ በአገርህ ላይ አደጋ አይጥልም’ ብለው የነገሩህ ነቢያትህ አሁን የት አሉ?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ‘ንጉስ ባቢሎን፥ ናባኻትኩምን ናብዛ ሃገር እዚኣን ኣይመፅእን እዩ’ ኢሎም ዝንበዩልኩም ዝነበሩ ነቢያት ደኣ ኣበይ ኣለዉ?