Jeremiah 37:18 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዘይካዚ፡ ኤርምያስ ንንጉስ ጼድቅያስ በሎ፦ “ኣብ ልዕሌኻ ወይ ኣብ ልዕሊ ባሮትካ ወይ ኣብ ልዕሊ እዚ ኣብ ቤት ማእሰርቲ ዘእተኻኒ ህዝቢ እንታይ በዲለዮ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤርምያስም ደግሞ ንጉሡን ሴዴቅያስን እንዲህ አለው፥ “በግዞት ቤት የጣላችሁኝ አንተን፥ ወይስ አገልጋዮችህን፥ ወይስ ሕዝብህን ምን በድያችሁ ነው? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኤርምያስም ደግሞ ንጉሡን ሴዴቅያስን እንዲህ አለው። በግዞት ቤት የጣላችሁኝ አንተን ወይስ ባሪያዎችህን ወይስ ሕዝብህን ምን በድያችሁ ነው? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኤርምያስም ደግሞ ንጉሡን ሴዴቅያስን እንዲህ አለው፦ “በእስር ቤት የጣላችሁኝ አንተን ወይስ ባርያዎችህን ወይስ ይህን ሕዝብ ምን በድያችሁ ነው? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ ኤርማስ ካትያ ሰደቅያሳ ሀዋዳን ያጊደ ኦቼዳ፤ “ታና ህንተ ቃሾ ጎልያን የጋናዉ ታን ነ ቦላን፥ ነዉ ኦያ ካፖቱዋ ቦላን ዎይ ሀ አሳ ቦላን አያ ባይዙዋ ኦድታ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka Ermaasi Kaatiyaa Sedek'iyaasa hawaadan yaagiide oochcheedda; «Taana hintte k'asho golliyaan yegganaw taani ne bollan, new ootsiyaa kaappotuwaa bollan woy ha asaa bollan ayaa bayzzuwaa ootsaadditaa? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka Ermaasi Kawo Sedeqiyaasas, «Intte tana qasho keeththan yegganaas tani intte bolla, inttes ooththiza shuumeta bolla woykko ha asaa bolla ay mooro ooththadinaa? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ኤርማሲ ካዎ ሴዴቂያሳስ፥ «ኢንቴ ታና ቃሾ ኬን ዬጋናስ ታኒ ኢንቴ ቦላ፥ ኢንቴስ ኦዛ ሹሜታ ቦላ ዎይኮ ሃ ኣሳ ቦላ ኣይ ሞሮ ኦዲና? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃስካ ኤርምያስ ካዋ ሰደቅያሳ ሀይሳዳ ያግድ ኦይችስ፦ “ታና ህንተ ቃሾ ኬን የጋናዉ ታ ነ ቦላ፥ ነዉ ኦያ ሀላቃታ ቦላ ዎይኮ ሀ አሳ ቦላ አይ ባላ ኦድና? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qassika Ermiyaasi kawa Sedeqiyaasa haysada yaagidi oychis: “Tana hinte qasho keethan yegganaw ta ne bolla, new oothiya halaqata bolla woyko ha asaa bolla ay bala oothadina? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኤርምያስም ንጉሡ ሴዴቅያስን እንዲህ አለው፤ “ያሰራችሁኝ በአንተና በመኳንንትህ ወይም በዚህ ሕዝብ ላይ ምን ወንጀል ፈጽሜ ነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያም በኋላ እንዲህ ብዬ ጠየቅሁት፦ “እስር ቤት ታስገባኝ ዘንድ በአንተ፥ በመኳንንትህና በዚህ ሕዝብ ላይ የፈጸምኩት ወንጀል ምንድነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መሊሱ ድማ ንንጉስ ሴዴቅያስ “ንኣኻን ነሕሉቕካን ነዝ ህዝቢ እዙይን እንታይ በዲለ እየ? ኣብ ቤት ማእሰርቲ ዘእተኹምኒ? |