Jeremiah 37:13 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ኣፍ ደገ ብንያም ምስ በጽሐ ድማ፡ ኢርያ ወዲ ሸለምያ ወዲ ሃናንያ ዝስሙ ሓለቓ ሓለውቲ ነበረ። ንነቢይ ኤርምያስ ድማ ወሲዱ፡ ኣብ ከለዳውያን ትወድቕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በብንያምም በር በነበረ ጊዜ የሐናንያ ልጅ የሰሌምያ ልጅ ሳሩያ የተባለ በር ጠባቂ በዚያ ነበረ፤ እርሱም፥ “ወደ ከለዳውያን መኰብለልህ ነው” ብሎ ነቢዩን ኤርምያስን ያዘው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በብንያምም በር በነበረ ጊዜ የሐናንያ ልጅ የሰሌምያ ልጅ የሪያ የተባለ የዘበኞች አለቃ በዚያ ነበረ፤ እርሱም። ወደ ከለዳውያን መኰብለልህ ነው ብሎ ነቢዩን ኤርምያስን ያዘው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በብንያምም በር በነበረ ጊዜ የሐናንያ ልጅ የሰሌምያ ልጅ የሪያ የተባለ የዘበኞች አለቃ በዚያ ነበረ፤ እርሱም ነቢዩን ኤርምያስን፦ “ወደ ከለዳውያን ልትኰበልል ነው” ብሎ ያዘው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግዶ ሽን፥ እ ቢደ፥ ቢንያማ ፐንግያ ግያ ፐንግያ ጋክሽና፥ ፐንግያ ናግያዋንቱፐ እቱ፥ ሀናንያ ናኣ ሸሌምያ ናአይ፥ ዪርያ ግያዌ አ፥ “ነ ኑና ካዳደ ባብሎነ ባሳ ግድኪ?” ያጊደ ኦይቄዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gido shin, I biide, Biiniyaama Penggiyaa giyaa penggiyaa gakkishina, penggiyaa naagiyaawanttuppe ittuu, Hanaaniyaa na'aa Sheleemiyaa na'ay, Yiiriyaa giyaawe Aa, «Ne nuuna kadaade Baabloone baasa gidikkii?» yaagiide oyk'k'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin izi biidi Biniyaame Penge gakkishin zabeta halaqa Hanaaniya naaza Shelemiya naa Yiiriyay iza, «Neni deraa kaddada Baabiloone asaakko baana gaasa!» giidi oykkides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ኢዚ ቢዲ ቢኒያሜ ፔንጌ ጋኪሺን ዛቤታ ሃላቃ ሃናኒያ ናዛ ሼሌሚያ ና ዪሪያይ ኢዛ፥ «ኔኒ ዴራ ካዳዳ ባቢሎኔ ኣሳኮ ባና ጋሳ!» ጊዲ ኦይኪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግዶሽን፥ እ ብድ፥ ብንያመ ፐንገ ጋክያ ዎደ ፐንግያ ናገይሳታፐ እሶይ፥ ሀናንያ ናአይ፥ ሳሌማ ናአ ዬራ፥ “ነ ኑና ካዳዳ ባብሎነ ባሳ ግድኪ?” ያግድ ኦይክስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gidoshin, I bidi, Biniyaame Penge gakiya wode pengiya naageysatape issoy, Hananiya na7ay, Saleema na7a Yeera, “Ne nuna kaddada Babiloone baasa gidikii?” yaagidi oykis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን ወደ ብንያም በር ሲደርስ፣ የዘበኞች አለቃ የነበረው የሐናንያ ልጅ የሴሌምያ ልጅ የሪያ የተባለው፣ “ከድተህ ወደ ባቢሎናውያን ልትሄድ ነው!” በማለት ያዘው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን ከብንያም ቅጽር በር እንደ ደረስኩ የዘብ ጠባቂዎች አለቃ የሆነው ስሙ ዪሪያ ተብሎ የሚጠራ የሐናንያ የልጅ ልጅ የሆነው የሼሌምያ ልጅ “ከድተህ ወደ ባቢሎናውያን ልትሄድ ነው!” ብሎ አስቆመኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና ናብታ ደገ ብንያም እትብሃል ምስ በፅሐ፥ የርያ ዝስሙ ወዲ ሰሌምያ ወዲ ሃናንያ ሓለቓ ሓለውቲ “ናብ ባቢሎናውያን ኢኻ እትመልቝ ዘለኻ” ኢሉ ንኤርሚያስ ሓዞ። |