Jeremiah 37:10 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንብዘሎ ሰራዊት ከለዳውያን ምሳኻትኩም ዚዋግኡ እንተትስዕርዎምን ኣብ መንጎኦም ውጉኣት ጥራይ እንተ ዚተርፉንሲ፡ ነፍሲ ወከፎም ኣብ ድንኳኖም ደው ኢሎም ነዛ ኸተማ ብሓዊ ምቃጸላ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን እናንተን የሚወጉትን የከለዳውያንን ጭፍራ ሁሉ ብትመቱ፤ ከእነርሱም ጥቂት ተወግተው ያልሞቱ ቢቀሩ ሁሉ እያንዳንዱ በስፍራው ይነሣሉ፤ ይህቺንም ሀገር በእሳት ያቃጥላሉ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተም የሚዋጉትን የከለዳውያንን ሠራዊት ሁሉ ብትመቱት ኖሮ፥ ከእነርሱም የተወጉት ብቻ ቢቀሩ ኖሮ፥ ሁሉ እያንዳንዱ በድንኳኑ ተነሥቶ ይህችን ከተማ በእሳት ባቃጠሉአት ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተንም የሚወጉዋችሁን የከለዳውያንን ሠራዊት ሁሉ ድል ብታደርጉ እንኳ ከእነርሱም መካከል የቆሰሉ ሰዎች ብቻ ቢቀሩ፥ እነርሱም ሁሉ ከየድንኳኖቻቸው ይነሣሉ ይህችንም ከተማ በእሳት ያቃጥላታል።’ ” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ባብሎነ ኦላንቻቱዋ ሙልያ ጾንንቶነ ኡንቱንቱፐ አቲደ፥ ኦላን ማዱጺደ፥ ዱንካንያ ግዶን ግሴዳዋንቱካ ደንዲደ፥ ሀ ካታማ ታማን ጹጋና” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte Baabloone olanchchatuwaa muliyaa s'ooninttonne unttunttuppe attiide, olan madus's'iide, dunkkaaniyaa giddon giseeddawanttukka denddiide, ha katamaa taman s'uuggana» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Inttenara olettiza Baabiloone olanchchata intte xooniin istta dunkaane giddon madunxida asi xalla attikokka heyti yiidi hanno ha katamayo xuuggana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴናራ ኦሌቲዛ ባቢሎኔ ኦላንቻታ ኢንቴ ጾኒን ኢስታ ዱንካኔ ጊዶን ማዱንጺዳ ኣሲ ጻላ ኣቲኮካ ሄይቲ ዪዲ ሃኖ ሃ ካታማዮ ጹጋና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ባብሎነ ኦላንቾታ ኩመ ፆንያኮካ፥ ማዱንፅድ፥ ዱንካነን ዝንእዳይሳት ደንድድ፥ ሀ ካታማ ታማን ፁጋና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte Babiloone olanchota kumethi xooniyakoka, madunxidi, dunkaanen zin7idaysati dendidi, ha katamaa taman xuuggana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሚዋጋችሁን የባቢሎናውያንን ሰራዊት ሁሉ አሸንፋችሁ፣ ቍስለኞች ብቻ በድንኳኖቻቸው ውስጥ ቢቀሩ እንኳ፤ እነዚህ ሰዎች መጥተው ይህችን ከተማ ያቃጥሏታል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | መላውን የባቢሎን ሠራዊት ድል ብትነሡ እንኳ ከእነርሱ ተርፈው በድንኳን ያረፉ ቊስለኞች እንደገና በማንሰራራት ተነሥተው ከተማይቱን በእሳት አቃጥለው ያወድሟታል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዅሉ እቲ ዝዋግአኩም ሰራዊት ባቢሎናውያን እንተ እትስዕርዎ እሞ፥ ውጉኣት ሰባት ጥራሕ ካብኣቶም እንተ ዝተርፉ፥ እዚኣቶም ነፍሲ ወከፎም ካብ ደድንኳኖም ተሲኦም፥ ነዛ ኸተማ እዚኣ ብሓዊ መባርዕዋ ነይሮም።” |