Jeremiah 36:9 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሓምሻይ ዓመት ዮያቂም ወዲ ዮስያስ ንጉስ ይሁዳ ኣብ ታሽዐይቲ ወርሒ ድማ፡ ንዅሎም ህዝብታት የሩሳሌምን ንዅሎም እቶም ካብታ ሃገር ዝመጹ ህዝብን ኣብ ቅድሚ የሆዋ ጾም ኣወጁ ከተማታት እታ ከተማ። ይሁዳ ናብ ኢየሩሳሌም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ኢዮአቄም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት በዘጠነኛው ወር በኢየሩሳሌም የተቀመጡ ሕዝብ ሁሉ፥ ከይሁዳም ከተሞች ወደ ኢየሩሳሌም የመጡ ሕዝብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ለመጾም ዐዋጅ ነገሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአምስተኛው ዓመት በዘጠነኛው ወር በኢየሩሳሌም የተቀመጡ ሕዝብ ሁሉ ከይሁዳም ከተሞች ወደ ኢየሩሳሌም የመጡ ሕዝብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ለመጾም አዋጅ ነገሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ሆነ፤ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአምስተኛው ዓመት በዘጠነኛው ወር፥ የኢየሩሳሌም ሕዝብ ሁሉ ከይሁዳም ከተሞች ወደ ኢየሩሳሌም የመጡት ሕዝብ ሁሉ በጌታ ፊት ለመጾም አዋጅ ነገሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዮስያሳ ናአይ ይሁዳ ካቲ እዮአቄም ካተቴዳ እቼሸን ላይን፥ ኡዱፑን አግናን፥ የሩሳላመን ደእያ አሳዉነ ይሁዳ ካታማቱዋፐ ዬዳ አሳዉ ኡባዉ መና ጎዳ ስንን ጾማናዳን አዋዬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyoosiyaasa na'ay Yihudaa Kaatii Iyo'ak'eemi kaateteedda ichcheshentso laytsan, udduppuntsa aginaan, Yerusaalamen de'iyaa asawunne Yihudaa katamatuwaappe yeedda asaw ubbaw Med'inaa Godaa sintsan s'oomanaadan awaayeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhuda kawo Iyosiyaasa naa Iyo7aaqemey kawotida ichchashanththo layththan, uddufunththa aginan, Yerusalaamen diza as ubbaassinne Yuhuda katamatappe yida asaas GODAA sinththan xoomana mala awajjida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳ ካዎ ኢዮሲያሳ ና ኢዮኣቄሜይ ካዎቲዳ ኢቻሻን ላይን፥ ኡዱፉን ኣጊናን፥ ዬሩሳላሜን ዲዛ ኣስ ኡባሲኔ ዩሁዳ ካታማታፔ ዪዳ ኣሳስ ጎዳ ሲንን ጾማና ማላ ኣዋጂዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮስያሳ ናአይ ይሁዳ ካዎይ እዮአቄም ካዎትዳ እቻሻን ላይን፥ ኡዱፉን አጌናን፥ የሩሳላመን ደእያ አሳስነ ይሁዳ ካታማታፐ ይዳ አሳ ኡባይ ጎዳ ስንን ፆማና መላ አዋጅዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyosyaasa na7ay Yihuda kawoy Iyo7aqeemi kawotida ichashantho laythan, uddufuntho ageenan, Yerusalaamen de7iya asaasinne Yihuda katamatape yida asa ubbay Godaa sinthan xoomana mela awaajidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ የሆነው ኢዮአቄም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት በዘጠነኛው ወር በኢየሩሳሌም የሚኖረው ሕዝብ ሁሉና ከይሁዳ ከተሞች የመጡት ሰዎች በእግዚአብሔር ፊት ጾም ዐወጁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ኢዮአቄም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት በዘጠነኛው ወር የኢየሩሳሌም ሕዝብና ከይሁዳ ከተሞች የመጡት ሕዝብ ከእግዚአብሔር ምሕረትን ለማግኘት የጾም ጊዜ አወጁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዙይ ድማ ኾነ፦ ኢዮኣቄም ወዲ ኢዮስያስ፥ ኣብ ይሁዳ ምስ ነገሰ፥ ኣብ ሓምሻይ ዓመቱ ብታሽዐይቲ ወርሒ፥ ኵላቶም እቶም ኣብ ኢየሩሳሌም ዝተቐመጡ ህዝብን፥ ኵላቶም እቶም ካብ ከተማታት ይሁዳ ናብ ኢየሩሳሌም ዝመፁ ህዝብን፥ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ፆም ክፆሙ ኣወጁ። |