Jeremiah 36:7 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምናልባት እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ እዚ ህዝቢ እዚ እተዛረቦ ቍጥዓን ቍጥዓን ዓብዪ እዩ እሞ፡ ልመናኦም ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምጺኦም ነፍሲ ወከፎም ካብ ግጉይ መገዶም ኪመልሱ ይኽእሉ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር በዚህ ሕዝብ ላይ የተናገረው ቍጣውና መዓቱ ታላቅ ነውና ምናልባት ልመናቸው በእግዚአብሔር ፊት ትደርስ ይሆናል፤ ሁሉም ከክፉ መንገዳቸው ይመለሱ ይሆናል።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር በዚህ ሕዝብ ላይ የተናገረው ቍጣውና መዓቱ ታላቅ ነውና ምናልባት ጸሎታቸው በእግዚአብሔር ፊት ትወድቅ ይሆናል፥ ሁሉም ከክፉ መንገዱ ይመለስ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ በዚህ ሕዝብ ላይ የተናገረው ቁጣውና መዓቱ ታላቅ ነውና ምናልባት ልመናቸው በጌታ ፊት ይቀርብ ይሆናል፥ ሁሉም ከክፉ መንገዱ ይመለስ ይሆናል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀ አሳ ቦላ መና ጎዳይ አዋዬዳ ሀንቁነ ይሉ ኢታ ግድያ ድራዉ፥ ኦን ኤሪ፥ ኡንቱንቱ ባረንቱ ኢታ ኦሱዋፐ ስሚደ፥ መና ጎዳ ዎሳነንቶነ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha asaa bolla Med'inaa Goday awaayeedda hank'k'uunne yiluu iita gidiyaa diraw, ooni erii, unttunttu barenttu iita oosuwaappe simmiide, Med'inaa Godaa woossanenttonne» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssa deraa bolla GODAY yootida hanqoynne boshay deexo gidida gishshas isttafe issoy issoy ba nagara GODAA sinththan paaxidi bantta iita ogeppe istti simmanaakko oonee erizay?» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሳ ዴራ ቦላ ጎዳይ ዮቲዳ ሃንቆይኔ ቦሻይ ዴጾ ጊዲዳ ጊሻስ ኢስታፌ ኢሶይ ኢሶይ ባ ናጋራ ጎዳ ሲንን ፓጺዲ ባንታ ኢታ ኦጌፔ ኢስቲ ሲማናኮ ኦኔ ኤሪዛይ?» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ አሳ ቦላ ጎዳይ አዋጅዳ ሀንቆይ ግታ ግድያ ግሾ፥ ኦን ኤር፥ ኤንቲ ባንታ ኢታ ኦሱዋፐ ስሚድ፥ ጎዳ ዎሳና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha asaa bolla Goday awaajida hanqoy gita gidiya gisho, ooni eri, enti banta iita oosuwape simmidi, Godaa woossana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር በዚህ ሕዝብ ላይ የተናገረው ቍጣና መቅሠፍት ታላቅ ስለሆነ፣ ምናልባት ልመናቸውን በእግዚአብሔር ፊት በማቅረብ እያንዳንዳቸው ከክፉ መንገዳቸው ይመለሱ ይሆናል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር አስፈሪ በሆነው ቊጣና መዓቱ ሕዝቡን እንደሚቀጣ የተናገረ በመሆኑ ምናልባት በመጸጸት ከክፉ ሥራቸው ወደ እግዚአብሔር ተመልሰው ይለምኑት ይሆናል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ እግዚኣብሄር ኣብዞም ህዝቢ እዚኣቶም ዝተናገሮ፥ ቍጥዓኡን መቕሰፍቱን ዓብዪ እዩ እሞ፥ ምናልባሽ ፀሎቶም ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ይበፅሕ ይኸውን፤ ነፍሲ ወከፎም ከዓ ኻብ ክፉእ መንገዶም ይምለሱ ይኾኑ።” |