Jeremiah 36:31 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዕኡን ንዘርኡን ንባሮቱን ድማ ብሰንኪ ኣበሳኦም ክበጽሖም እየ። እቲ ብዛዕባኦም ዝበልክዎ ዅሉ ክፉእ ድማ ኣብ ልዕሊኦምን ኣብ ልዕሊ ነበርቲ የሩሳሌምን ኣብ ልዕሊ ሰብ ይሁዳን ከምጽእ እየ። ንሳቶም ግና ኣይሰምዑን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውም እር​ሱ​ንና ዘሩን አገ​ል​ጋ​ዮ​ቹ​ንም በመ​ዓት እጐ​በ​ኛ​ለሁ፤ እነ​ር​ሱም አል​ሰ​ሙ​ምና የተ​ና​ገ​ር​ሁ​ባ​ቸ​ውን ክፉ ነገር ሁሉ በእ​ነ​ርሱ ላይና በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በሚ​ቀ​መጡ በይ​ሁ​ዳም ሰዎች ላይ አመ​ጣ​ለሁ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለ ኃጢአታቸውም እርሱንና ዘሩን ባሪያዎቹንም እቀጣለሁ፤ እነርሱም አልሰሙምና የተናገርሁባቸውን ክፉ ነገር ሁሉ በእነርሱ ላይና በኢየሩሳሌም በሚቀመጡ በይሁዳም ሰዎች ላይ አመጣለሁ። ኤርምያስም ሌላ ክርታስ ወሰደ ለኔርያም ልጅ ለጸሐፊው ለባሮክ ሰጠው፤ እርሱም የይሁዳ ንጉሥ ኢዮአቄም በእሳት ያቃጠለውን የመጽሐፉን ቃል ሁሉ ከኤርምያስ አፍ ጻፈበት፥ ደግሞም እንደ ቀድሞው ያለ ቃል ብዙ ቃል ተጨመረበት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለ ኃጢአታቸውም እርሱንና ዘሩን ባርያዎቹንም እቀጣለሁ፤ እነርሱም አልሰሙምና በእነርሱ ላይ የተናገርሁትን ክፉ ነገር ሁሉ በእነርሱና በኢየሩሳሌም በተቀመጡ፥ በይሁዳም ሰዎች ላይ አመጣለሁ።’ ”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ናጋራ ድራዉ ኔና፥ ነ ዛርያነ ኔናና ኦያ ኡባ ታን ሙራና። ህንተ ታን ኦዴዳዋ ስሰናን እጼዳ ድራዉ፥ ታን ኦዴዳ ኢታባ ኡባ ህንተ ቦላነ ይሁዳንነ የሩሳላመን ደእያ አሳ ቦላ አሀና ያጌ ያጋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte nagaraa diraw neena, ne zariyaanne neenana ootsiyaa ubbaa taani murana. Hintte taani odeeddawaa sisennan is's'eedda diraw, taani odeedda iitabaa ubbaa hintte bollanne Yihudaaninne Yerusaalamen de'iyaa asaa bolla ahana yaagee yaaga» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izanne iza nayta, iza shuumeta istta iitateththaa gishshas ta istta qaxxayana; ta gizaaz istti siyontta ixxida gishshas ta istta bolla ehana gida bash ubbaa istta bolla, Yerusalaameninne Yuhudan diza asaa bolla ehana» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛኔ ኢዛ ናይታ፥ ኢዛ ሹሜታ ኢስታ ኢታቴ ጊሻስ ታ ኢስታ ቃጻያና፤ ታ ጊዛዝ ኢስቲ ሲዮንታ ኢጺዳ ጊሻስ ታ ኢስታ ቦላ ኤሃና ጊዳ ባሽ ኡባ ኢስታ ቦላ፥ ዬሩሳላሜኒኔ ዩሁዳን ዲዛ ኣሳ ቦላ ኤሃና» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ናጋራ ግሾ ነና፥ ነ፥ ኮቻነ ኔራ ኦያ ሞርናታ ኡባ ሴራና። ኤንቲ ታኒ ኦድዳባ ስኦና እፅዳ ግሾ፥ ታ ግዳ ኢታባ ኡባይ ህንተ ቦላ፥ ይሁዳንነ የሩሳላመን ደእያ አሳ ኡባ ቦላ ኤሀና” ያጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte nagaraa gisho nena, ne kochaanne neera oothiya moorinnata ubbaa seerana. Enti taani odidaba si7onna ixida gisho, ta gida iitaba ubbay hinte bolla, Yihudaninne Yerusalaamen de7iya asa ubba bolla ehana” yaagees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱንና ልጆቹን መኳንንቱንም ስለ ክፋታቸው እቀጣለሁ፤ አልሰሙኝምና አመጣባቸዋለሁ ያልሁትን ጥፋት ሁሉ በእነርሱና በኢየሩሳሌም በሚኖሩት፣ በይሁዳም ሕዝብ ላይ አመጣለሁ።’ ”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለ ፈጸማችሁት ኃጢአት አንተን ራስህን፥ ልጆችህንና መኳንንትህን ሁሉ እቀጣለሁ። አንተም ሆንክ የኢየሩሳሌምና የይሁዳ ሕዝብ የሰጠኋችሁን ማስጠንቀቂያ ከምንም አልቈጠራችሁትም፤ ከዚህም የተነሣ አስቀድሞ ላመጣው ያቀድኩትን መቅሠፍት ሁሉ በእናንተ ላይ አመጣባችኋለሁ።’ ”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንእኡን ንደቁን ነሕሉቑን ብሰንኪ በደሎም ክቐፅዖም እየ። ምስማዕ ኣይሰምዑንን እሞ፥ ኵሉ ከውርደሎም እየ ዝበልክዎ ጥፍኣት፥ ኣብኣቶምን ኣብቶም ኣብ ኢየሩሳሌም ዝነብሩ ዘለዉን ኣብ ልዕሊ ዅሉ ይሁዳን ከምፅእ እየ።”